Tuesday, December 8, 2015

የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ሃይማኖት አልባውን ዘሪሁን ሙላቱን አባረረሃይማኖት የለሽ በመሆኑ የሚታወቀውና በቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ጥናትና ምርምር ሥራ ላይ የተመደበው ዘሪሁን ሙላቱ ከሥራ ተባረረ፡፡ ላለፉት 4 ወራት በሥራ ላይ የቆየው ዘሪሁን የተባረረው ከ10 ገፅ በላይ የተሣሣተ መረጃ አዘጋጅቶ የኮሌጁ የበላይ ኀላፊ አቡነ ጢሞቴዎስና መምህር ግርማ ባቱ ኮሌጁን ለመናፍቃን አሳልፈው ሊሰጡ ነው በሚል ለአቡነ ማቴዎስ እና ለአቡነ ሉቃስ የተሳሳተና ስም የሚያጠፋ መረጃ በመስጠቱ ነው፡፡
ከዚህም በተጨማሪ እንደ ቸሬ አበበ የኮሌጁን ዌብሣይት ለግል ጥቅሙ በማዋል “ኦርቶዶክስ መልስ አላት” የሚለውን ሲዲ የኮሌጁ ልሳን አስመስሎ በዚያ ላይ ሲያስተዋውቅ እንደነበር ለማወቅ ተችሏል፡፡ ኦርቶዶክስ መልስ አላት የተሰኘው ሲዲ ዘሪሁን የእግዚአብሔርን ቃል እያጣመመና እየሸቃቀጠ ያቀረበበት ሲዲ ሲሆን ቤተክርስቲያኒቱ ሳትወክለው የቤተ ክርስቲያኗ ትምህርት አስመስሎ በማቅረብ ሕዝብን ሲያሳስትበት እንደ ነበረ የሚታወስ ነው፡፡ ከዚህም ሌላ ዘሪሁን ኮሌጁንና ቤተክርስቲያንን የማይወክሉ ፅሁፎች በዌብሳይቱ ያወጣ የነበረ ሲሆን በዚህ ድርጊቱ የኮሌጁን ክብርና ምስጢር አልጠበቀም፡፡ በዚህ ድርጊቱ “ዘዳግም ቸሬ” ተብሎአል ቸሬ አበበ የተባረረበት አንዱ ምክንያት ይህ ነውና፡፡

ዘሪሁን ከዚህ ምን ጥቅም ለማግኘት አስቦ እንደሆነ ለጊዜው ባይታወቅም በኮሌጁ የበላይ ኃላፊ ሊቀ ጳጳስ ቤት በመግባት በመውጣት በቤታቸው ያችውን ሴቶች ሁሉ የዲኑ ሚስቶች ናቸው እያለ ከማስወራቱም በላይ አቡነ ጢሞቴዎስ 30 ሚሊዮን ብር ባንክ ቤት አላቸው ብሎ ከሶአል፡፡ ሲበትነው ከነበረው ወረቀት አላማው አቡነ ገብርኤልን የኮሌጁ የበላይ ኃላፊ አድርጐ እሱ ዲን ለመሆን የነበረውን እቅድ ለማሳካት እንደነበረ ምንጮች ይናገራሉ፡፡
የሚገርመው የኮሌጁ አንጋፋና ብዙ ልምድ ያላቸው መምህራን እስከ 5ሺህ ብር ሲከፈላቸው ዘሪሁን ግን 10ሺ ብር ተከፋይ ነበር፡፡ በዚህም የኮሌጁ ማህበረሰብ በዚህ በጣም ሲያዝንና ሲቆጭ ነበር፡፡ ወደዚህ ኮሌጅ በጥናትና ምርምር ክፍያ እንዲመደብ አባ ሳሙኤል አስተዋፅኦ ያደረጉ ሲሆን “ግብረ መንፈስ ቅዱስ” የተሰኘውን መጽሐፍ ጽፌላቸው ነው ያስቀጠሩኝ ሲል ተደምጧል፡፡ ይህን መጽሐፍ ጽፌ ከማለት ይልቅ የሰዎችን ድርሰት ገልብጬና ገጣጥሜ ቢል ግን የተሻለ ነበር፡፡
ይህ ሰው ሃይማኖት የለሽ ብቻ ሳይሆን ኅሊናውን የሸጠ ሰው እንደሆነም ከሚሰራቸው ሥራዎች መረዳት ተችሏል፡፡ የሚያስደነግጥና የሚዘገንን ድፍረት ያለበት ሰው በመሆኑ የዳቬንቺ ኮድ መጽሐፍን መደገፍ ክብር ይግባውና በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ ያልሆነና ያልተገባ ነገር ሲናገር ተደምጧል፡፡ ቤተ ክርስቲያኒቱ እንዲህ ዓይነቱን ሃይማኖት የለሽና ኅሊና ቢስ ሰው ኮሌጅ ውስጥ እንዲሰራ ማድረጓ የሚያስገርም ነው፡፡
ዘሪሁን ያለው የገንዘብ ፍቅር ከፍተኛ ከመሆኑ የተነሳ ገንዘብ ካገኘ የፈለገውን የሚፅፍ መሆኑን በተግባር አስመስክሯል፡፡ በሚሌኒየሙ ከአባ ሳሙኤል ጋር እፍ ብሎ በኋላ ላይ ሲጣሉ ስለ አባ ሳሙኤል “የጳጳሱ ቅሌት” ብሎ የእርሳቸውን ጉድ ዘክዝኮ ጻፈ፡፡ ከከሰሱትና ታስሮ ከተፈታ በኋላ ደግሞ ከእርሳቸው ጋር ታርቆ ከአቡነ ጳውሎስ ኅልፈት በኋላ እርሳቸው ለፕትርክና መንደርደር ሲጀምሩ “የጳጳሱ ቅሌት”ን በጻፈበት እጁ የጳጳሱ ስኬት ሲል መጽሐፍ ጽፏል፡፡
የዘሪሁን ሙላቱ ጉድ መች በዚህ ያበቃና በጥንቆላ አሰራር ያምናል፡፡ ከዚህ ጋር የተገናኘ ነገር ውስጥ ተዘፍቆ ስለሚገኝ ማንኛውንም ሰው በእጁ ካለመጨበጡም በላይ ደም ካየ በየትኛውም መንገድ አያልፍም፡፡ ይህ ድርጊቱ የሚያያዘው ዝዋይ ገዳም በጥበቃ ያገለግሉ የነበሩ ሽማግሌ ዘበኛ በሚዘገንን ሁኔታ ከመግደሉ ጋር እንደሆነ ምስጢሩን የሚያውቁ ሁሉ የሚናገሩት ነው፡፡ መጋቤ ሀዲስ በጋሻው “የጋግራን እሪታ” የተባለውን መጽሐፍ መታሰቢያነቱን ለእኚህ ዘሪሁን በግፍ ለገደላቸው ዘበኛ ነው የሰጠው፡፡ ከዚህ በኋላ ነው ዘሪሁን ሰው የማይጨብጠው፡፡ በቅፅል ስሙ ዘሪሁን ሁከት ይባላል፡፡ ዘሪሁንን አብሮ አደግ የዝዋይ ጓደኞቹ “ገላትያ 5” ይሉታል፡፡ በዚህ ምዕራፍ ውስጥ የተጠቀሱትን የሥጋ ሥራዎች በሙሉ እንደ ሰራና እስከ አሁንም እየሠራ ስለሚገኝ ነው እንዲህ የሚሉት፡፡ ጫት፣ ሲጋራ፣ አሺሽ፣ ዝሙት ……. መለያው ነው፡፡
እንደዚህ ያለ ሃይማኖት አልባና የምግባር ዝቅጠት ውስጥ የሚገኘው ዘሪሁን ሙላቱ ከዚሁ እኩይ ማንነቱ በመነጨ ሁኔታ አብሮት የተማረው መ/ር ግርማ ባቱ በቅንነት ትቶት የሄደውን ላፕቶፑን ከፍቶ የግል ጉዳዩን ፕሪንት በማድረግ ለእነ አባ ማቴዎስ አስረክቦ “ኮሌጁን እነ አባ ጢሞቴዎስ ለጴንጤ አሳልፈው ሊሰጡ ነው” በማለት ወረቀት የበተነ ቢሆንም ፓትርያርኩም ሲኖዶሱም አምነውበት ከደቡብ አፍሪካ አንድ ተቋም ጋር የልምድ ልውውጥ ለማድረግ ወደዚያው ሄደዋል፡፡ ዘሪሁን ይህን ጉዞ ለማደናቀፍ ነበር ችግር ሲፈጥር ተይዞ የተባረረው፡፡
በተቀጠረ በ4 ወሩ የተባረረው ዘሪሁን ሙላቱ ለኮሌጁ ኃላፊዎች የተባረርኩት ያለ አግባብ ነው በማለት የተቃወመ ሲሆን የተባረርኩት ተሃድሶን ስለተከላከልኩ፣ የአቡነ ጢሞቴዎስን ገንዘብ ይፋ ስላደረኩ፣ ኮሌጁን ለጴንጤ አሳልፍው የሚሰጡ ሰዎችን ስላጋለጥኩ ነው በማለት ይግባኝ የጠየቀ መሆኑ ታውቆአል፡፡ ይሁን እንጂ የኮሌጁን፣ የዲኑን፣ የበላይ ኃላፊውን ሊቀ ጳጳስ እንዲሁም ኮሌጁን ለጴንጤ ሸጡት በማለቱ ስም በማጥፋቱ፣ በኮሌጁ ዌብ ሳይት እንደ ቸሬ ተመሳሳይ ድርጊት በመፈጸሙ እንደ ተባረረ ለማወቅ ተችሏል፡፡

29 comments:

 1. ይህን ሃይማኖት የለሽ አሰገቡለት ያንሰዋል

  ReplyDelete
 2. ሁከት ዘሪሁን

  ReplyDelete
 3. Thank you God for helping me to accept your Son Lord Jesus as my savoir. I pray God to help those who are in dark to see light by Jesus Christ. Amen!

  ReplyDelete
 4. ዘሪሁን ሙላቱማ ማንነቱን የተዋሀዶ አርበኛ መሆኑን በተግባር ያሳየ ነው:: ወየው ለተሃድሶ አግዚአብሔር ንቆ አንደተፋቹ በሰውም ዘንድ ልትተፉ ነው:: ዘንድሮ የናንተ መቀበርያ ዓመት ነው:: ጉድዷዳችሁን አትልቃቸሁ ባትቆፈሩ ይሻላቹሃል:: ተዋሀዶ ለዛላለም ፀንታ ትኖራለች!!!!

  ReplyDelete
 5. እሱስ ሀማኖት አለው። ለዛውም እውነተኛ ቀጥተኛ በክርስቶስ የሆነች ንጽህት ሀይማኖት። ለዛውም ለክርስቲያኖች አንድ ጊዜ የተሰጠች ሀይማኖት። እሷም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትባላለች።
  እናንተ አላችሁ እንጂ ሀይማኖት የለሾች ክርስቶስንና ከሸቃጮች ያፀዳትን ቤተርክርስቲያንን አሳዳጆች። እናን አላችሁ እንጂ ክርስቶስና ክርስትና የማታውቁ ክስና ውሸት ሀይማኖታችሁ ያደረጋችሁ። እናንት አላችሁ እንጂ የአንዲት ቤተክርስቲያን ልጆችን ለመለያየትና በወንድሞች መካከከል ጥልን ለመዝራት ያልተደረገ የፈጠራ የወሬና ተረት መተረትን እምነት ያደረጋችሁ። እናንት አላችሁ እንጂ በዘቀጠ ሥነምግባር ተሞልታችሁ በፀያፍ የቃላት ጥርቅም ጽሑፍ ተብያችሁ አባት ልጅ ሳትሉ ያልዋሉበት ህይወትን እየሰጣችሁ መዝለፍን እምነት ሀይማኖት ያደረጋችሁ።
  ከናንተ በላይ ቀጣሪዎቻችሁ በምታደርጉት ነውረኛና የወንጀል ድርጊት በቤታቸው ሆነው ምን አይነት ህሊና ቢሶች ናቸው እያሉ መገረማቸና ከእንስሳ የማይለዩ ዝም ብለው የሚነዱ የሚቃወሙትን የማያውቁ እያሉ መደመማቸና እነሱም ከናንተ ጋር ሲቆሙ አለመሸማቀቃቸው እነሱም እንደናንተው ሀይማኖት የለሽ በመሆናቸው ነው።

  ReplyDelete
  Replies
  1. ዳሞት ከአንተና ከእርሱ በቀር ይህን ምስክርነት ሊሰጥ የሚችል የለም፡፡ ከዝዋይ ጀምሮ እስከ ቅድስት ስላሴ ኮሌጅ ማን እንደነበር አብጠርጥሬ አውቃለሁ፡፡ የተጻፈው ጥቂቱ ነው፡፡ ዘሪሁን ሁከት ከተጻፈበትም በላይ ነው፡፡ ሌላው ቢቀር እንኳ "ጳጳሱ ቅሌትን" ጽፎ የጳጳሱ ስኬትን መጻፉ ለህሊናቢስነቱ በቂ ምስክር ነው፡፡ ስለዚህ ዳሞት መቼም አይገባህም እንጂ ከገባህ በማታውቀው ነገር አትዘባርቅ፡፡ በዚህ ጊዜ አሪፍ ዝም ይላል

   Delete
  2. ዳሞት አንተ አለህ እንጅ ሳይገባህ በባዶ ሜዳ የምታላዝን፡፡ የነፍሰ ገዳዩ ማቅ ጠበቃ፡፡ የአሮጊት ተረት እንጅ ሌላ የማታዉቅ፡፡ አዕምሮህ ለማመዛዘን ያልታደለ፡፡ በጭፍን የምትራመድ፡፡ በጨለማ ዉስጥ ያለህ፡፡ በምክንያት የማታምን፡፡ ወንጌል ጠላት፡፡ የተረት አባት፡፡

   Delete
  3. ዳ—ሞት! ስለ ቅጥር የሚያወራ ራሱ "ተቀጣሪ" ነው የማታውቀውን ሲነግሩህ ካለሰማህ እባክህ ሃሳብ አትስጥ፣ የምትፈልገውን ትፅፍና ደግሞ በእኔ ብዕር ስም አትፃፉ ትላለህ፣ የሆንክ ቦቅቧቃ!!!

   Delete
  4. ለanonymous December 10&11,2015 at 7:58&3:17 am.
   ለመሆኑ ከዝዋይ እስከ ቅድስት ስላሴ ኮሌጅ የምታውቀው አንተ ማን ትባላለህ። እውነት ካለህ ለምን ሳትደበቅ ፊትለፊት ወጥተህ አለኝ የምትለውን ይዘህ አትቀርብም? ተደብቆ ቧልት መቦለትና በውሸት የፈጠራ ልቦለድ የግለሰቦችን ስም ማጠልሸት፤ ብሎም ያልሰሩትን ሠሩ ብሎ በመጥፎ ቃላቶች የታጨቁ ጽሑፎች በመፃፍ አቻ የሌላችሁ መሆኑን በደንብ አሥመስክራችኋል።
   ወዳጄ፦ አዎ ለኔ የአንተም ሆነ የመሰሎችህ ከሳሽነት፣ ቧልት፣ ስድብ፣ ዝሙት፣ ክህደት፣ ፍጡር አምላኪነት፣ የወንጀል ተግባር፣ ዋልጌ ሥነምግባር፣ ሀይማኖት አልባነት ወዘተ መቸም አይገባኝም እንዲገባኝም አልሻም። እግዚአብሔር እነዚህን የክፉ መንፈስ ሥራ የሆኑትን ገዳይ ተግባራት ከኔ ያርቅ።
   አሪፍ ዝም ይላል ነው ያልኸው ወዳጄ፦ አይ ክፉ!አይ አዋቂ!የምትጠቀምበትን ቃላት እንሿን ማስተዋል የተነህ። እንግዲህ እንዲህ አይነት ቃላትንና ፀያፍ ንግግሮችን የተሞላህ ሆነህ ነው ያወቅሁ የተራቀቅሁ ነኝ የምትለው።
   ወዳጄ ጠላት፦ ለመሆኑ ለአንተ ዝም የሚል አሪፍ ምን አይነት ነው? ነው አሪፍ የምትላቸው ሀይማኖት የለሽ ዱዳ ናቸው፣ እንስሶች ናቸው እያልክ ነው? እግዚአብሔር ይገስፅህ!
   ወዳጄ ጠላት፦ አላዛኙማ አንተው ነህ። የንፁሐንን ሥም በሐሰትና በፈጠራ ታሪክ ማክፋፋትን የእምነት መገለጫህ አድርገህ በህሊና ቢስነት የምታላዝን። አንተ አለህ እንጂ የስድብ ጀግና ሆነህ በዘለፋ ቃላቶች እየተራቀቅ የምታላዝን። አንተ አለህ እንጂ ሀይማኖት ሳይኖርህ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖትን ሳይገባህ ሳታውቃት በጥላቻ መፈስ ተሞልተህ የታላዝን። አንተ አለህ እንጂ መንፈሳዊ እውቀት አጥተህ በአለም ቋንቋ የምታላዝን። ከስድብ፣ ከጥላቻ፣ ካሉባልታ፣ ከከሳሽነት፣ ፍጡር ከማምለክ ፈጣሪን ከመሳደብ፣ ከስጋ ሥራና ሀይማኖት አልባ ከመሆን ወዘተ ሌላ የማታውቅ። በጨለማ የምትመላለስ አላዛኝ።
   ወዳጄ ጠላት፦ ማነው ነፍስ ገዳይ? የማንን ወደ ማ? ነፍስ ገዳይ ደም አፍሳሽማ አንተና መሰሎችህ ናችሁ። በሀሜት፣ በአሉባልታ፣ በልቦለድ የፈጠራ ወሬ፣ በሐሰት ክስ፣ ስም በማጥፋት፣ በስድብ ወዘተ የንፁሐንን ደም የምታፈሱ የምትጠጡ አንተና መሰሎችህ ናችሁ። የሐሰት ወንጌል በመርጨት፣ የክርስቶስን አምላክነትና አዳኝነት ክዳችሁ በማስካድ፣ እግዚአብሔር እንደ እግዚአብሔርነቱ ባለማወቃችሁ ከፍጡር ተርታ አውርዳችሁ አማላጅ ብላችሁ በማቅለል አይ አምላክ ነው ተማላጅ ነው ያሉትን በማሳደድ፣ ፍጡር እያመለካችሁ የሚድኑትን ነፍሳት ወደ ጨለማ እየሳባችሁ ነፍሳትን የምትገድሉ አንተና መሰሎችህ ናችሁ።
   ወዳጄ ጠላት፦ ለመሆኑ የአሮጊት ተረት ምን ማለት ነው? የአሮጊት ተረት የሚባለውስ የቱ ነው። በሬ ወለደ ወሬ እየጠረቅህ የምትተርክ፣ መንፈሳዊነት ያልሸተተህ ከልቦለድ የወረደ ልቦለድ ተራኪ ተረተኛ አንተው አይደለህ። እረ አመዛዛኝ! ይህ ሁሉ ስም ማጥፋት፣ ከሳሽነት፣ ስድብ ዘለፋ፣ ቧልት ወዘተ የአንተ የአመዛዛኙ የአይምሮ ፍሬ ውጤት ናቸው እኮ። ይህን አይምሮህን አመዛዛኝ ለማለት የምትዳዳ ደፋር ዘባች ነህ። አይ ጭፍን!ጭፍኑ ጭፍን ሲል። እኔስ ቢያንስ ሀይማኖት አለኝ፤ አንተ አለህ አይደል ሀይማኖት የለሽ በአዳራሽ እንክርዳድ በተበተነበት የምትቀዋለል። አይ ጨለማ!ማነው በድቅድቅ ጨለማ የሚመላለስ? ሌላ ምስክር ማስረጃ ሳንፈልግ በሊቀ ጠበብት ላይ የከፈታችሁት ዘመቻ ምንና የማን ነው? የጨለማው ገዠና በጨለማ የሚመላለሱት ነው እኮ። ታዲያ በሊቀ ጠበብት ላይ የተቃጣውን የሰይጣን ዘመቻ ደግፎ የቆመው ማን ነው? እረ በምክንያት ማመን! በምክንያት ነው እንዴ የምታምነው? ይህን ነው የአንተ ወንጌል ያሥተማረህ? እምነት ከመሥማት ነው። መስማትም የእግዚአብሔር ቃልን ነው። ታዲያ ያንተ በምክንያት ማመን ከየት? እረ የወንጌል ጠላት! ማን ነው የክርስቶስ ወንጌል ጠላት? ማን ነው በወንድሞች መካከል ጥልን የሚዘራ? ማን ነው በሐሰት የሚከስ ስም የሚያጠፋ? ማን ነው የሚሳደብ?ማን ነው ጻድቃንን የሚጠላ የሚያቃልል? ማን ነው የክርስቶስን አምላክነት፣ አዳኝነትና ሁሉ ቻይነት ክዶ አማላጅ ብሎ የሚዘልፍ? ማን ነው ሐዋርያት ከሰበኩት የተለየ የሞት ወንጌል ማመን በምክንያት የሚልና ወዘተ የሚረጭ? ለመሆኑ ያንተው የወንጌል መጽሐፍ የያዘውና ያሥተማረህ በቤተ ክርስቲያኗ አባቶች አገልጋዮችና በሊቀጠበብት ዘሁን ላይ የምትነዙትን ቧልትና ፀያፍ ቋንቋ ነውን? አይ የተረት አባት! ተረት ምን ነው? ተረት ማለት ምን ማለት ነው? ዝም ብሎ አፍ እንደተከፈተ መዘላበድ አይደለም። በመጀመሪያ የተረትን ትርጉም እወቅ።

   Delete
  5. ዳ-ሞት
   ወትሮዉንም እኮ ከእንደአንተ አይነት ግብዝ ጋር መተማመን አይቻልም፡፡ አስቀድሞ ጭንቅላትህን በጥላቻ አጭቀኸዋልና፡፡

   Delete
 6. ዳሞት ዘሪሁንን አታዉቀዉም የለየለት መናፍቅ ነዉ
  ወልድ ፍጡር እስከማለት የደረሰ ነዉ የሰነመግባር ችግሩ እንዳለ ሁኖ የምናዉቀዉ የዝዋይ ተማሪዎች ነን

  ReplyDelete
  Replies
  1. ለanonymous,December10,2015 at12:18pm
   ክርስቶስን አማላጄ ነው ብለህ ፍጡር ያደረግኸውማ አንተውና ቃሉን ያልተማሩ የንባብና የአመፃ ተመራቂ አሥተማሪዎቻህ ናችሁ። አይ ክፉ ከሳሽ!አንተና መሰሎችህ መቸ ለእውነትና ለእግዚአብሔር ቃል ቆማችሁና። ክርስቶስን ከሴት ጋር አየነው ብለው የከሰሱና በሐሰት ምስክር ለፍርድ ያቆሙ ፤ ብሎም ወንጀለኛው ይለቀቅ ክርስቶስን ግን ይታሰር ያሉና ሰቅለው የገደሉ የነስቀለዉ ልጅና ልጆች ሆናችሁ ሊቀጠበብት ዘሁንን ያልዋለበትን ዋለበት ብትሉና ካለሥሙ ሥም ብትሰጡት ምን ያስደንቃል። አንተም ሆንህ ብሎጉ ሀይማኖት የለሽ ድርጅቶች ናችሁና ሊቀ ጠበብትን አታውቁትም። የአሉባልታና የዘለፋ ህይወት መጨረሻው ሲዖል ነውና ከሱ ውጣና የእግዚአብሔርን ቃል ተምረህ ህይወት ለማግኘት ትጋ። ያለህበት ካራን ነውና ከካራን ወጥተህ ህይወት ወደሚነገርባት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ከነዓን ግባ።

   Delete
 7. Ene yemigermgne zerihunen haymanot alw yemtelu he is crezy menged lay eyawera lebechaw yemihed sew eko newye papasu kelet yemil mesahf yesafew eko new.eyesus mist Alew blo yesafew mesaf saytatem tedersobet new saytatem yekerew. Betekhnetwa yewenbedewoch washa nat kelay esketach.

  ReplyDelete
 8. ቆይ ግን የተዋህዶ አርበኛ የሚሏቸው ሁሉ ስነ ምግባርም ሀይማኖትም የሌላቸዉን ነው እንዴ።???እስኪ ሁሉንም እዩ ከጋብቻ ውጪ የወለዱ ያገቡ ሴቶች የሚያባልጉ እግዚአብሄር የለም ለ እንጀራ ብለነ ነው የሚሉ እንደ ጰውሎስ ዱከሌ እና ዘሪሁን ሙላት አይነቶቹ ናቸው የተዋህዶ አርነኛ?አርበኝነት እንደዚህ ከሆነ ቢቀር ይሻላል ዘሪሁን የጰጰሱ ቅሌት ብሎ የፃፈውን መፃፍ ሽፋን ብታዪት የዘገንናል ።እነዚሁ ሰዎች ናቸው ሁከትና ሽብር በቤተክርስቲያን ላይ ያመጡ።

  ReplyDelete
 9. http://www.abaselama.org/2015/04/blog-post_8.html

  ReplyDelete
 10. Koy silk dewiye latara enantenema alaminim

  ReplyDelete
 11. ምን ይሻላችሁ ይሆን፤ እግዚአብሄር ንጹህና ቅን ልቡና ይስጣችሁ፣

  ReplyDelete
 12. እርሱስ ስም አጠራሩ ዶ/ር ሊቀጠበብት ዘሪሁን ሙላቱ ይባላል፡፡ በየወሩ 10.000( አሥር ሺ ብር) ሲከፈለው የነበረው በተማረው የትምህርት ደረጃና በተሠማራበት የሥራ ዘርፍ እንጂ እናንተ እንደምትቀባጥሩት ባለበት መንገድ አይደለም ፤ እርሱም ብቻ አይደለም በተመሳሳይ መልኩ የትምህርት ደረጃቸው ታይቶ ዶ/ር ሊቀ ጉባኤ አዲስ ትኩነህም የሚከፈላቸው በየወሩ 10.000( አስር ሺብር) ነው፡፡ እናንተ ስትጽፉ ፊትአውራሪያችሁን መ/ር ግርማ ስትሉ ዘሪሁንን ግን ዶ/ር ብላችሁ ለመጥራት መሳቀቃችሁ ማን እንደላካችሁና ከማን ጋር እንደምትሠሩ ማረጋገጫ እየሰጣችሁ መሆኑን እወቁ፡፡ ምድረ ተሐድሶ ጨርቅህን ጥለህ ታብዳለህ አገር ለቀህ ጥጠፋለህ፡፡ ዶ/ር ዘሪሁን ሙላቱማ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የቁርጥ ቀን ልጅ ለቤተ ክርሰቲያናችን በአደጋ ጊዜ ተጠሪ ሆኖ ሃይማኖቱን የሚመሰክርና የሚገለጽ እንጂ እነ ጋሽ ብርሐኔ እንደሚያወሩት የሐሰት ወሬ ዶ/ር ዘሪሁንን የሚገልጸው አይደለም ጋሽ ብርሀኔ እግዚአብሔር ልጅ እንዲሰጥህ የአባ ኪሮስን ገድል ተሸክመህ በቃል ኪዳናቸው ብትማጸን ይሻልሃል እንጂ የሀሰት ወሬ እየሰነቅህ አባ ጢሞቴዎስ ፊት መቆም ሱቅ እንጂ ልጅ አያመጣልህም፡፡

  ReplyDelete
 13. አሳፋሪዎች ናችሁ፡፡ ለነገሩ ከተሐድሶ መናፍቅ ምን ይጠበቃል፡፡

  ReplyDelete
 14. MENGSTU EGZIABHERN LEROTEM LEKEDEMEM AYDELECHIM LADELEW ENGI MIN ATALACHIHU HULACHIHUM ATGEBUM MENGSTESEMAYAT EDR WEYIM TERAMAHBER BET AYDELECHIM ZEMEDM EZA.ATAGNUM NEGRIM EZAYELEM CHIRYILBACHUHAL YEMTIZERFBETEKRSTIYANM HONE MIEMEN EZA YELEME EZA YEMIGEGNU YE FETARI ASRATNACHEW ASRAT BOKRATACHEW SIEBELACHIHU KAYUWACHIHU BEMAYADALAW FETARI FIT YIKESUWACHUHAL EZA ABA MATEWOS YELUM MANWAS YIHONACHUHAL

  ReplyDelete
 15. ሊቀጠበብት ዶክተር ዘሪሁን ሙላቱን በጣም የምናመሰግናቸውና ቤተክርስቲያናችን አለኝ ከምትላቸው ትልቅ ሊቀ ጠበብት አንዱ ናቸው፡፡ እግዚአብሔር ይባርካቸው፡፡ይህ ቅድስት ስላሴ ኮሌጅ የሚባለው የናንተው ኮሌጅ ከሆነ ሰነበተ ማለት ነው???? ይገርማል!!!! እናንተ ማፈሪያዎች ናችሁ፡፡ ምስጢራችሁንና ጉዳችሁን ዘክዝከው አውጡት???? ደስ ሲሉ፡፡ የናንተን የስድብ መንፈስ ጸጥ ሲያደርጉ በተግባር ነው ያየናቸው፡፡ ምነው ያን ጊዜ መልስ አጥታችሁ እንዴት ፍጥጥጥጥጥጥጥ እንዳላችሁ እኮ አይተናችኋል፡፡ የእናንተ ጉድ ገና እግዚአብሔር ጊዜውን እየጠበቀ ያጋልጣችኋል፡፡ እግዚአብሔር የሚሰራበት ጊዜ አለ፡፡ ያንን ቀን እንጠብቃለን፡፡ ይህች ስድባችሁንና ምንፍቅናችሁ ገና ይጋለጣል፡፡ አለ ገና፡፡

  ReplyDelete
 16. አሁንም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለእናንተ አይነቱ ከሀዲና መናፍቅ በደንብ መልስ አላት፡፡ ደግሞ ሊቀጠበብትን ነው ሐይማኖት የለሽ የምትለው??? እናንተም ስድብን ሕሊና ቢስነትን ይዛችሁ ለምትሰብኩትም ሐይማኖት አለን ብላችሁ ታወራላችሁ፡፡ ሊቀጠበብት ዶክተር ዘሪሁንማ ቀጥተኛዋ እውነተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሐይማኖታቸውን በተግባር ያሳዩ ናቸው፡፡ እንደናንተ በስድብና በውርደት የተሞላውን ትምህርት ሳይሆን እንደአባቶቻቸው እግዚአብሔርን የሚያገለግሉ ናቸው፡፡

  ReplyDelete
 17. ሰው እንዴት ምንም መረጃ በሌለበት ገና ለገና ሊሆን ይችላል ተብሎ የሰውን ስም ያጠፋል፡፡ አሁን እናንተ ክርስቲያን ናችሁ???? መቼም ስማችሁን ብትደብቁትም የእኛ ጌታ ግን እውነት ነውና አንድ ቀን ያጋልጣቸኋል፡፡

  ReplyDelete
 18. Damot God bless you

  ReplyDelete
 19. Zerihun the Devil own .you bilong to seytan.

  ReplyDelete
 20. Enter your comment...አሳፋሪዎች

  ReplyDelete
 21. ዘሪሁንን በመደገፍ አስተያየት የምትሰጡ በጥቅሉ የእርሱን መልካምነት ለማስረዳት ሞከራችሁ እንጂ አንድም ማስተባበያ ለመስጠት አልቻላችሁም፡፡ ቢያንስ እንኳን የጳጳሱ ቅሌትና የጳጳሱ ስኬት የተሰኙት መጽፎች ለሰውየየው ማንነት ፍንጭ የሚሰጡ ናቸው፡፡ ቢያንስ እርሱን እንኳን እንዴት አልፋችሁ ነው እንዲህ ያለውን ለከፈለው የሚሰራውን ምንደኛ የተዋህዶ አርበኛ የምታደርጉት፡፡ ይህ ቀላል የሚመስል ግን ትልቅ የማንነቱ መገለጫ ነው፡፡ ለሆዱ እንዲህ ካደረገ ለሃይማኖቱስ እንዴት ይታመናል? እውነት ነው የምላቹ ዘሪሁን እንደተጻፈው ነው አንድም ስህተት የለም፡፡

  ReplyDelete