Monday, April 18, 2016

ስድቡ ተዛውሯልና ወደ ቦታው እንመልሰው.ከመሪጌታ አለኸኝ 

አንድ   አዛንት   ወደ   ቤተ   ክርስቲያን   ቅጽረ   ግቢ   ሳለም   ሲገቡ   አንድ   ጎበዝ  ይገፈትራቸዋል።   ዘወር   ብለ   ለከቱ     በቀ   ጊዜ   ልዩ    ሰጠ  (ባርያ)    ባርያ  እንዳይሉ  ያስቀጣ  ሆነባቸ ትኩር  ብለ  
አይተ   «አጓ»   አሉት።   እርሱ   ግን   ልሶ   እርሳቸ   ሊሉት    ያሰቡትን  
«ባርያ»   አላቸ!!!!   በዚህ    ክንያት   ስታረቅ   የተቀመጡ   ግሌ   «  
ተዛውሯል  ወደ  ቦታ   እንልሰ»  አሉ   ይባላል።  

ያሳለፍነ   ንት   አስተዋዮችና   ባለአእሮዎች   እጅግ   ያዘኑበት   ባላጌዎ  የስድ   ቀስታቸ   በየ   ቡኩ   የተወራወሩበት   ነበረ።   ለዚህም   ነሻ   የሆ  ጋጠወ   ዳንኤል   ያደገበትን   ብልግናና   ደዴነቱን   እንደ   ወረደ   ከተቡ    በእርግጥ   በዚህ      ክቡር   የሰ   ሕይወት   ላስ     ሰዎ  ተሳድበ  እንጀራ  በሉበት  ስለሆነ  ይኽን   ያህል  ያስ  ሊባል   ይችላል።  ይሁን   እንጂ   ታናሹ    በታላቁ   ዓለዊው   ንፈሳዊ   ርኩሱ   በቅዱሱ   ላይ  የስድ   አፉን   ሲከፍት   ስማት   ለአዋቂዎ   ኃዘን      በተሳሳይ    ለተያዙ   ወገኖ   ግን   የገበጣ   ወታ     ብልሆች   ወይም   የእ  ሰዎች   ስለሌ   አት   ያለቅሳሉ።   በክፋትና   በኃሰት   የታወሩ   ሰዎች   ግን  የሌላ   አት   ሊያስለቅሳቸ   ቀርቶ   የራሳቸ   እንኳ   የት   እድ  የላቸ   ,   ካብ   ሲናድ   ብልህ   ያለቅስ     ይስ.   እንዲሉ።   የአንድ  ትውልድ   ርዓተ   አልበ   ራላዊና   ባህላዊ   ረት   ሥሜትን    ለባለአእሮዎ   ብቻ     ይልቁንም   የአንድ   የሃይማኖት   ተቋም   ወይም   ቤተ  
እምነት    /ቀኖና    ሲጣስ    ሃይማኖቱ    ሲነካ    አማኙን    ያስቆጣል  
ያሳዝናል   ንደኛ   እንጄራን   ብላት   ብቻ   ሃይማኖትን   ተገን   አድርጎ  ኖር   ግን   ንም   ሥሜ   አይሰጠም።   ይኽንን     ኑን   ያየ  ብዙዎች   አማኞች   ተሳዳቢውን   ሲያወግዙ   ጥቂት   ግብረ    አበሮቹ   ደግሞ   ሲያወድሱ  ተስተውሏል።  እግ በስ !!!!!  


የዚህ     ዓላማ   ለጋጠወ   ተሳዳቢ   ልስ   ስጠት   አይደለም።   ለባላጌ  ቦታ   ስጠት   አይገባምና።   በግል   ደረጃ   ቅዱሱን   አባት   ደገፍ   አይደለም  እግዚአብ     የቀባቸውና     ለክብሩ     ያቆማቸ     ስለሆኑ     የእኔ     ድጋ  አያስፈልጋቸ  ነገር  ግን  የቤተ  ክርስቲያኔ  ክብር  ክብሬ      ያስተዋልኩትን  ለሌሎች   ግንዛቤ   ስጠት     ጠበቀ   የግንዛቤው   ውጤትም   ትውልዱ  ከእርግ  ዳን    በሀገራችን  ገና  ተከፍሎ  ያላለቀ  ዕዳ  አለብ  ሀገ  የአሪካ   ኩራትና   የአለ   ታዋቂ    ንጉሠ   ነገ   ኃይለ   ላሴና   በዘ  እግዚአብ  የቀባቸ  ብፁዕ  ወቅዱስ  አቡነ  ቴዎፍሎስ  የተገደባት  ሀገር  ናት  ዋና   ዋናዎችን   ጠቀስን   እንጂ   ያለ   አበሳቸ   አቢዮቱ   የበላቸ   አያሌዎች  ናቸ   እኛ   የእነዚህ   ሁሉ   ደም    ዕዳ   አለብን።   በዘናችን   የተገኘው   ዳን  የእ  የነፍሰ  በላዎቹ  ርዝራዥ  ነ    


?

ዲያ  ቄስ  ዳንኤል  ብዬ  እንዳልጠራ  ትክክለኛ  ክህነት  የሌለ  ሕገ  ወጥ  ደፋር  ነ  
አቶ  እንዳልለ  እንደ  « ጒል» ነው መነሻ መድረሻው የማይታወቅ አጓጉል  ይገል።  ዳን  ራሱን   የታሪክ  ራማ  አዋቂ  ደራሲ  አድርጎ  ስለያቀርብ  አድ  በዚሁ   ግንዛቤ  ስጥ  ያሉ  ል።  እነቱ  ግን  ይኽ  አይደለም  
ዳንኤል  ?  የተማረ  የትምህርት  ዓይነትና  ደረጃ  ንድነ?  ዳንኤል  በነው ተዳደረ?  በኅበረ  ቅዱሳን  ስጥ  የነበረ  ናና  ረሻ  ያለግባባት  
ነሾውስ    ነበረ?   ኮፒ  ራይት  ቀሳነቱና  የተቀቡ  አባቶች  ሳደ  ፍልስፍና  እን  ለኅበሩ  የአ  ሳት    ሆኑ  ወዘተረፈ?  

ዳንኤል   በዓለ   ቀት   2   ደረጃ   ትምህርት   አጠናቆ   ምህራን    ኮርስ    መው   ሌላ   ሪያ   ድግሪ   (BA)   እንኳ   የሌለ   ሁር   ነኝ   ባይ  ደፋር     በቤተ   ክርስቲያን   ትምህርት   ንም   የማይነካካው   ወገ-    በስ   አብ   ብሎ   አፉን   ሳይፈታ   በየት      አልፎ   ድቁናና   ቅስና    እንደተቀበ  አስገራ   ነገር     እርሱና   የማኅበሩ   ደፋር   ሪዎች   ክህነቱን   ከቤተ  ክርስቲያን   ቀኖና   ውጭ    ሊቀስበት   የተቀበሉ   ናቸ   ዎቻቸው   ጳጳሳት  በነራቸ   ተጠልፈ   የተ   ኅበሩን   የእንጄራ   ቤታቸ   ያደረጉ   ስለሆ  ለቤተ    ክርስቲያን   ርዓት   ጣስ   ቦታ   አልሰጡም   ተንሥኡ   ብለ   ላይቀድ  ክህነትን   ያክል   ታላቅ    ልጣን   ያለ   ቤተ   ክርስቲያን   ቀኖና   ቀሰጥ   ብቻ  
እንዲያቻቸው   ክህነት   ተቀብለናል   ሲሉ   ንም   አይስላቸም።   ክርስቲያን  እግዚአብርን   ይፈራል።   ለቤተ    ክርስቲያን   -ቀኖና   ክብር   ይሰ  ዳንኤል  አይቀድ  ግን  ቅስና   አለኝ   ይላል።  ወቅ  ገባውን  ያላወ       ለውን   ሕግ   ጆሮ   ደባ   ልበስ   ብሎ   ወንጀል   የሌለባቸውን   ይወነጅላ  እንዴት  ታወር  ?  ቸሩ  ድኃኔ  ዓለም  ልብ  ሰጥቶ  ወደ  ንሥሐ   ቢያ      ዳንኤል  ተዳደርበት    ያለ    የለውም     ይኽ  ታላላቅ   አባቶችን   በሀሰት   ዘርጠጥና   ያለግብራቸ   ጥላሼት   ቀባት    የዳንኤ   ኅበረ   ቅዱሳን   ተነካ   ብሎ   መጮ   አብረን   ለኖርን   ለእኛ   ድን  አይደለም    ክንያቱም    ኅበሩ    እንጄራ    ያበለበ    ኅበሩ    ከቤተ  ክርስቲያን   የዘረፈውን   እርሱ   በግሉ   ዘርፎ    የከበረበት   ስለሆነ   ሊያ  ይገ  ሥሜቱን    አንደበት  ግለጽ  ያልቻለው  ደግሞ      የተረፈውና   ያካበተ   ሀብቱ     ስለሆነ     ,እስ   እምተረፈ   ልብ  ይነብብ  አፍ.  እንል።    

ኅበሩ   ጋር   የተፈጠረው     ኅበሩ   ካዝና   ሠርቆ   ናዊ   ትልቅ    ቤት  መሥራቱ     ኅበሩ   ገንዘቡን   እንዲልስ   ይቅ   እኔም   ለዓ  ሲጽፍላችሁ/ሲሰድብላችሁ    ለነበረው    ሁሉ    ዋጋ    ክፈሉኝ    ብሎ    እንደጠ  ይታወቃል።  ይኽ  ጥቅ  ስለተነካበት            ምሥ         በኃሰ       
ስለ                ክር ቲያ          አይደለ             ክር ቲያ            ክር ቲያ     ኅበ   አል       የኖረ       ዘረገ   ዳን  ይኽን     ያደረገ    ጥቅ    ስለተነካበት    ሲሆን     አንድ    ስተዋልና    ግንዛቤ  የጎደለው  እን  ወረደ  ናገር  ሥሜታዊ  ሰ  ስለሆነ  ነ  

ይኽ   ሁሉ   ወንጀል   ሆኖ   እያለ   ለእርሱ   ግን       ይልቁንም   ይኽን    ያህል  ወንጀልና   ጉድ   ከጓዳ   አስቀም   ቅዱሱን   አባት   ወንጀል   አደባባ   ወጣ   ኅበ        ትርያር      ያላቸ               አለ        ፓትርያርኩ    ቅብዐ    ፕትርክና  ከተቀቡባት    ቀን    ጀምሮ    ስናን    ይቃወሉ።    ስናን    ከቤተ     ክርስቲያን  ስወገድ  ብዙ  መሥዋዕት  ከፍለዋል።  አሁን  እየከፈሉ  ይገኛሉ።   ኅበሩ   ለዳ   መሥ              አይደለ   ለእ           አለ     ወይን  ተሐድሶ   እያሉ   የሌሎችን     ጥላሼት   እየቀቡ   እድ   ራዘም    ፕሮቴስታንቶች   በአጋጣሚ   ሰብከ   ወይንም   አታለው   ከወሰዱት   ኦርቶዶክሳ    ይልቅ  ዳንኤልና  ኅበሩ  ያስኮበለሉአቸ  እጽፍ  ድርብ  ናቸ  አን  የኦርቶዶክስ     ከቤተ    ክርስቲያን   ሲያስወ   ሆነ   ወደ   ፕሮቴስታንት   ጎራ  ሲያ    ለእነርሱ    የሀብት            በዚህ    የተስተዋለ    እነዚህ  
(ዳንልና   )   ከበረት   ውጪ   ሲሆኑ   እነዚያ   (ፕሮቴስታንቶ)ደግሞ  
ተቀባይ   ሆን   ሁለቱ   በቤተ   ክርስቲያን   ነግደዋል።   ሁለቱ   የክርስት  ቀሳ   ናቸ   ሁለቱ   የክርስትና   ነቀርሳዎች   ናቸ   አቤ       ጣ ቸ !!!  

የዳንኤል  ሌብነት  በገንዘብ  ዘረፋ   ብቻ  አይደለም  በኮፒ   ራይት  የታወቀና  ዓይ  ያወጣ   ቀሳ     በእርግጥ   ኅበሩ   ራሱ   በዚህ      የተሠማራ   ስለሆ  ሪዎቹ     የኮፒ   ራይት   አይጦች   ናቸ   ሳሌ፦   ብርሃኑ   ጎበና   የብ  አቡነ   ጎርጎሪዮስን   ጻሕፍት   ንም   ሳይጨምርበት   ፍረት   የራሱ   አድርጎ  ያሳተማቸ   ደፋር   የማኅበሩ   ዋና       ይኽን    ያውቁ   ብዙዎች  
በሁኔታ   ተደም   ማጒ   ብቻ   አልፈዋል።   ቀሳጢው   ዳንኤል   የዶ/  
ርግ  ሐብለ  ላሴን  ,   ክር ቲያ       .     አን     ገልብጦ   ያለምን   ኃፍረት   የራሱ   አድርጎ   ፍረት   አሳትሞል።  እን  ዓይነቱ  የለየለት  ቀሳ  ተሳዳቢ  ጉዱን  ወደኋላ  አስቀም  ታላቅ   አባ     ከክርስቶስ   በታች   የቤተ   ክርስቲያን   ራስ   በሆኑት   ቅዱስ   ፓትርያርክ   ላይ  አፉን  ሲከፍት  የት  ናች    ያህል  የከ  ነ  ያሰኛል  

ዳንኤል   የማኅበሩ   ፀሐፊ   ከነበረበት   ጊዜ   አንስቶ   የስ   ጥፋት   ጥላሼት   ብዙ  አባቶች   ሲቀባ    ኖሯል።   እንደ   ዳንኤል   የኃሰት     ቢሆን    ኦርቶዶክሳያን  ሊቃንት   ሁሉ   ከቤተ    ክርስቲያን   ወጥተ   አልቀ   ኅበሩ   አባላቶቼ   ናቸ  ላቸ   ብቻ   በተገኙ   ነበር።   የቤተ   ክርስቲያን   አምላክ   ቤተ   ክርስቲያን  በጸጋ  እነርሱ  ለን  እየ  እስ  አሁን  አለ።    


ሆኑ   ዳንኤል   ይኽን    ያህል   ቃላተ    ጽርፈትን   ያለማስተዋል   የተፋ      ይሆን?  

  ርዕ   ?   

ሪያ   ደረጃ     ርዕዩ   ስለ?   ስለ   ቤተ   ክርስቲያን   ከሆነ   ቤተ  ክርስቲያን   ወቅና   ፍቀድ   የለባት?   የቤተ   ክርስቲያን   የበላይ   ልጣ  የፓርያ   ልጣን   አይደለም?   ይልቁንም   አዲስ   አበባ   ሀገረ   ስብከት   የቅ  ፓትርያርኩ   ልዩ   ሀገረ   ስብከት   በቅ   ሲኖዶስ    የፀደቀና   የታወቀ      ስፈቀድ  ፋንታ   ሕግን   ጥሶ  የቤተ  ክርስቲያን  ባለቤትነት  ወደ  ጎን  ትቶ  በገዛ  ፈቃ   ልጣን   ከኤግዚብሽን   ዕከል   ጋር   ተነጋግ   የቤተ   ክርስቲያንን   ጉዳይ  ከቤተ    ክርስቲያን   ባለቤትነት   ውጭ    ነጥሎ   ስኬድ   ይቻላል?      ግን  ባይሳካም   ታሰበ።   ለሕገ   ቤተ   ክርስቲያን   አልታዝም   የቅዱስ   ፓትርኩን  ትእዛ  አልቀበል  ያለ    ቤተ  ክርስቲያን  ወክሉት  ቅዱስ  ፓትር  ሳይሆኑ  እርሱ  እንደሆ  ሳየቱ  ነበ  ይኽም  ዳንኤል  በአንድ  ወቅት   ላይ  ከአፉ  አፈተልኮ   ወጥቶ   ,   ቤተ   ክርስቲያንን   የተ.     ብልዋል።   ንደ  
ባለ      ዚህ           ለን    ናስ     ጥፋ     ?    አል    
  ወይ   ሕግ    ?    ዱስ    ፓት    ያሉ   ሕግ    መራ    ው።  
     ው።    ቤተ    ክርቲያ     ሰበስበውን    ብት     ክርቲያ   ትወ   ው።      ራር          ው።   በዚህ    ክንያት       ያለ   አቅ   ተንጠራርቶ   ቅዱስ   ፓትርኩን  ወነጅለው።   በእርግጥ   ስተዋል   ገባን   ፓትርያርክ   ትያስን   አይደለም     እየተገዳደረ   ያለ   ቅድስት   ቤተ   ክርስቲያንን     ሀብቷን   እየ  ናኖቿን   እያስኮበለለ፤   አባቶ   ሪዎቿን   እያሸማቀቀ፤   ያለ   ግብ    እየሰጠ  የነበራቸውን  ክብር  እንዲያ  የተቻለውን  ሁሉ  እያደረ  ያለ  

ቅዱስነታቸ   በነ   ረቡ   ስጥ   የማገቡለት   የዚህ   ዓለም   ሀብትና   ክብ  የማጓጓቸ    ስለሆነ    ከእነት    ጋር    ተጣብቀ        ,    .  ለት  በቆራጥ  አቋም  ጸኑ።  በዚህ   ሃያ  ታት  ስጥ  ያለ  ቤተ  ክርስቲያን  የቀኖና   መመዘኛ      አቅራቢት፤   በግርግር   የተሾ   ጳጳሳት   የማቅን    ፈርተ  እየተሸማቀቁ  የፓትርያርኩን  አቋም  በግልጽ  ባይደግፉም  ፓትርያርኩ  ይኽ  ሁሉ  አላስነቃቸም።  በእነት  አሸናፊነ  ያምሉና  

በዚህ    አካ   ቅዱስ   ፓትርያርኩ   ዱበት   ደት   የወሰዱት   እርምጃ   ሁሉ  ስተዋልና   እርጋታ   የታከለበት   እንደ   ነበረ   ይታወቃል።   ስለዚህ     ዳን  እንደ     በራቸ     ዘግተ     ሳይሆን     በራቸ     ከፍተ     ለይቅርታ  የጋበዙ    በቀጥታ    ራሱን   ለይቅርታ  ከማቅረብ  ይልቅ  አባቶች  ከፋፈልና    ሕዝቡን    ለጦርነት    ነሳሳት    ስለ    አልተቀበላቸ  
አንባ   ሆይ!   ጥፋቱ   የማነ?   ጅራፍ   ራሱ   ገርፎ   ራሱ   ኻል   ሆነብን   እኮ!  
  ፓት                    ኦርቶዶክ   መ ና      ኅበሩን  ያስነቀ  ገቢ
ሰባሰብ   ያቀደበት     ርዕዩ   ታገዱ     የፓትርያር   አቋም   ደግሞ  ቤተ  ክርስቲያን  በዝበ  የለባት    ኮሌጆቿ  በአንድ  ነጋዴ    የስ   ጥፋት   ጥላሼት   ቀባት   የለባቸውም።   በጅ   ፈረጅ   የለባቸ  አጥፊ   ካለ   ጋዊ   ንገድ   ተጣ   ሚመለከተው   አካል   ይቅረብ    ያሉት።   አንባ   ሆይ!   እርስዎ   ይኽን    እንዴት   ያዩታል?   አንድ   ኅበር   ቤተ  
ክርስቲያንዋን   ምራት   ያለብኝ   እኔ   ነኝ።   ቤተ   ክህነትም   እኔ   ነኝ።   ኮሌጆቿ  አያስፈልጉም   እኔ   ያቋቋምኩት   አለላችሁ።   ቅዱስ   ፓትርያርኩ   ይኽን    ዓላዬን  ስለቃወ   ሀገር   ይያዝልኝ   ሲል   ዕብደት   ወይስ   ካር     ይላሉ?   አዎ!  በዚህ    ዓለም   በሰዓታትና   በቀናት   የማይበር   ካር   ቢኖር    የገንዘብና   ረንነ  ካር  ነ    

ስለዚህ   በዳንኤል   የተወነጨው     ከቦታ   ስለተዛወረ   ወደቦታው   (ወደ  ሚመለከተው  አካል)      

  

!  

  

  

  

  

28 comments:

 1. I feel so sad for u guys

  ReplyDelete
 2. ተባረክ
  ግሩም ጽሑፍ ነዉ
  ዳናኤል ከመስመር የወጣ ወሮ በላ ልኩን የምማያዉቅ አጭበርባሪ ነዉ
  ቢማር ኖሮ«ሲም እግዚኦ አቃቤ ለአፉየ ወማእጾ ዘአቅም ለከናፍርየ » አቤቱ ለአፌ ጠባቂ ለከንፈሮቸም መዝጊያ እኑር የሚለዉ ቃል ትዉስ ይለዉ ነበር ።
  ለነገሩ ይሉኝታ የሌለዉ ደፋር ሰዉ ነዉ
  ሁለት ጊዜ ስራተ ቤተ ክርስቲያንን የጣሰ
  ምስጢረ ክህነትንና ምስጢረ ተክሊልን በአንድ ላይ ጭፍልቆ የጣለና ለስራተ ቤተ ክርስቲያን እሞታለሁ የሚል አስመሳይሰዉ መሆኑ ይታወቃል ።

  ReplyDelete
  Replies
  1. ante yemitchenekew le man new! lezih mels kaleh chigrun tiredewaleh.

   Delete
 3. ማህበሩ በቅዱሳ ስም የተሰወረ መንፈስ መሆኑ ከታወቀ ቆይⶆል
  ግን እንዳለመታደል ሆኖ ዉጭ ሃገር በስደት የሚኖሩትን አባቶች ስራዬ ብሎ ሲሳደብ እንደ ቀኝ እጅ ይታይ በነበረበት ጊዜ የሚሰማን አጥተን ነዉ እንጅ ተዉ ይህ ነገር ተመልሶ ወደኛ ይመጣል ተዉ በላእቸዉ ብለን ነበር ።
  «በእንቁላሉ ጊዜ በቀጣሽኝ» አለ እንደሚባለዉ ሌባ ያን ጊዜ ተዉ ቢባል ኖሮ ዛሬ ለዚህ ባልደረሰም ነበር
  የስነ ጽሑፍ ሰዉ ባልሆንም ስለ ማህበሩ አንዲት አጭር ስነ ጥም ልበል።

  ነበር አሉ ሰጣኝ የሚባል ቁንስጣ
  እንዲሁ የሚኖር ሰዉን እያሳጣ

  አሁንም በኛ ላይ የመጣብን ጣጣ
  ማህበር የሚባል ቅጥ አባሩን ያጣ
  እንጀራ አያበላ ወይ ጠላ አያጠጣ

  ይህ ክፉ ማሕበር ጎልብቶ ሲወጣ
  አንድነት ጠፋና መከፋፈል መጣ ???
  ይህ ማሕበር ከመጣ ጀምሮ ነዉ በቤተ ክርስቲያን ዉስጥ መከፋፈል የመጣዉ

  ReplyDelete
 4. ye Lebana ye Menafekane tebabareweche enanete Ewenete le Menafeko Kefeyalew Tofaa ye tsafachewete geletse masereja new የሰዋስወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ ኮሌጅ፥ የከፍ ያለውን ቱፋን መናፍቅነት በሚያረጋግጡ ተጨባጭ ማስረጃዎች ላይ ተመሥርቶ የበላይ ሓላፊውን ብፁዕ አቡነ ሕዝቅኤልን ጨምሮ የአስተዳደር ጉባኤ አባላቱ፣ መምህራኑና የተማሪዎች መማክርቱ በያዙት የጋራ አቋም እና ኹሉም ባሳፈሩት ፊርማ ከደቀ መዝሙርነት በሙሉ ድምፅ ያባረረበት የመጋቢት 16 ቀን ውሳኔው፤ መናፍቁ ስለ ኮሌጁ ማንነትና ስለ ውሳኔው መነሻ በሰጠው የተሳሳተ መረጃ ሳቢያ በፌዴራሉ መጀመሪያ ደረጀ ፍ/ቤት ኮልፌ ቀራንዮ ምድብ ፩ኛ ፍትሐ ብሔር ችሎት መጋቢት 23 ቀን ታግዶ ነበር፡፡ ይኹንና ኮሌጁ በእግዱ ላይ ባቀረበው የጽሑፍ አቤቱታና በደቀ መዛሙርቱ አንድነት ችሎቱ እገዳውን መጋቢት 29 ቀን አንሥቷል፤ የኮሌጁም ውሳኔ ተፈጻሚ ኾኖ ይገኛል፡፡ የፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶ አቀንቃኝ ብሎጎች የመጋቢት 23ቱን ውሳኔ ብቻ በመጥቀስ፣ የኮሌጁ ውሳኔ ታግዶ ከፍ ያለው ቱፋ ትምህርቱን ቀጥሎ እንደሚገኝ ማስተጋባታቸውም እንደተለመደው የሌባ ዐይነ ደረቅና የሐሰት ቋት መኾናቸውን በገሃድ ያረጋገጡበት ሌላ ምስክር ኾኖባቸዋል፡፡

  ከፍ ያለው ቱፋ፣ ስለተባረረበት ጉዳይ ለችሎቱ ባቀረበው የተሳሳተ መረጃ ወደ ኮሌጁ ተመልሶ እየተማረ ጉዳዩን እንዲከታተል ፍ/ቤቱ መጋቢት 23 ቀን በኮሌጁ ውሳኔ ላይ ያሳለፈውን እገዳ፤ መጋቢት 29 ቀን ባዋለው ችሎት፣ ስለ ውሳኔው በቀረበለት ትክክለኛ መረጃና ማብራሪያ፤ ደቀ መዛሙርቱም፥ “ከመናፍቅ ጋር አንማርም” ብለው በአንድነት ባሳዩት የተባበረ ቆራጥ አቋም እገዳውን አንሥቷል፤ ኮሌጁም፥ መናፍቁን በማባረር ያሳለፈው ውሳኔ ተፈጻሚ ኾኖ ይገኛል፤
  ከፍ ያለው ቱፋ፣ በአሰበ ተፈሪ የፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶ ኑፋቄ ቡድኖች ያሰባሰቡለትን 17 ግለሰቦች በኅቡእ ለማሠልጠን በተዘጋጀበት በአንዲት ሴት ሆቴል ጠባብ ክፍል ውስጥ እጅ ከፍንጅ በተያዘበት ወቅት፣“የተፈቀደለት ሰባኪ/አገልጋይ” መኾኑን ለማስረዳት ከሞከረባቸው መንገዶች አንዱ፣ ችሎቱ በመጋቢት 29 ውሳኔው የሻረውን የመጋቢት 23 ቀን እገዳ ግልባጭ በማሳየትና የሴትዮዋ “ቤተሰብ ነኝ” በማለት ጭምር እንደኾነ ታውቋል፤
  በምሥራቅ ኢትዮጵያ፣ ባለፉት ጥቂት ወራት ከድሬዳዋ ሀገረ ስብከት ተነሣስቶ በምሥራቅ ሐረርጌ፣ በጅግጅጋ፣ በአሰበ ተፈሪና አካባቢው በአዲስ መልኩ በተፋፋመው የፀረ ፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶ ተጋድሎ፥ አህጉረ ስብከት፣ አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት፣ የሰንበት ት/ቤቶች እና ማኅበረ ምእመናን በተጠናከረ የአገልግሎት ስልትና ቅንጅት በመናበብ ዐውደ ትምህርታዊ ጉባኤያትን፤ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠናዎችንና ውይይቶችን በስፋት እያካሔዱ ይገኛሉ፤
  በአሰበ ተፈሪ፣ በፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶ ኑፋቄ አቀንቃኝነታቸው በሚታወቁት ኹለት ማኅበራት የታቀደው የከፍ ያለው ቱፋ ኅቡእ ስምሪት፤ ይህንኑ የተጋድሎ ግለት ለማዳከም ከመወጠን ባሻገር፣ የሀገረ ስብከቱ ጽ/ቤት ከአጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት ጋር በመቀናጀት ለከተማው ምእመናን ያዘጋጀውን ዐውደ ትምህርታዊ ጉባኤ የማወክ ተልእኮም እንደነበረው ተጠቅሷል፡፡

  ReplyDelete
 5. ጌታ ሆይ እናት ቤተክርስቲያናችንን ከዚህ ጉደኛ ማህበር ጠብቅልን ጠብቅልን ጠብቅልን ጠብቅልን ጠብቅልን ጠብቅልን ጠብቅልን ጠብቅልን ጠብቅልን ጠብቅልን ጠብቅልን ጠብቅልን ጠብቅልን ጠብቅልን ጠብቅልን ጠብቅልን ጠብቅልን ጠብቅልን ጠብቅልን ጠብቅልን ጠብቅልን ጠብቅልን ጠብቅልን ጠብቅልን ጠብቅልን ጠብቅልን ጠብቅልን ጠብቅልን ጠብቅልን ጠብቅልን ጠብቅልን ጠብቅልን ጠብቅልን ጠብቅልን ጠብቅልን ጠብቅልን ጠብቅልን ጠብቅልን ጠብቅልን ጠብቅልን!!!!!!!!!!!!!

  ReplyDelete
 6. አይ እነ "በሬ ወለደ" መቼ ይሆን ተሳስታችሁ እውነት ምትጽፉት??? ለነገሩ ከመናፍቅ ምን ይጠበቃል እንዳው አንድ ነጥብ እንኳን እውነት መጻፍን ማን ገደለ ደርዘን ውሸት!!! እውነት ለመናገር ቁጫጭ ዝሆንን ብትነክሰው ታሳምመው ይሆን????? ዳንኤል ላሉባልታ ጊዜ የለውም!!!! ከናንተ ከመነፍቃን የበለጠ ተሳዳቢ በዓለም እንኳ ይገኝ ይሆን??? አይመስለኝም በግብር የምትመስሉት ዲያብሎስን ቁርጥ እሱን!!! የሚለያችሁ እናንተ ከሰው ዘር እርሱ ከተጣሉት መላዕክት ዘር በቃ ይሄ ብቻ!!! እናንተ ኮ የክብርን ጌታን እናት ቅድስተ ቅዱሳን ንጽሕተ ንጹኃን የሆነችውን የምትሰድቡ ልክ እንዳባታሁ "ዮሐ ራዕ 13:6 እግዚአብሔርንም ለመሳደብ ስሙንና ማደሪያውንም በሰማይም የሚያድሩትን ሊሳደብ አፉን ከፈተ።"

  ReplyDelete
  Replies
  1. ጥሩ ብለሃል ወዳጄ ሰውና ዲያብሎስን ጥሩ አድርገህ ነው ያወዳደርከው፤ ግን ይኸ ሁሉ እውቀት እንዴት ተገለጸልህ? ለመሆኑ እመስታወት ፊት ቆመህ ታውቃለህ? ካልቆምክ ሞክረው፤ ከእዛ ውስጥ ሆኖ የሚመለከትህ ቀይ አይኖቹን አጉርጦ፤ እንደተዋጊ ፍየል ቀንዶቹን አሹል ሊዘልብህ ያኮበኮበውን ታገኘዋለህ፤ ከራስህ ጋር ተዋወቅ ከእንግዲህ ዲያብሎስ ማለት አንተ፤ አንተ ማለት ዲያብሎስ የአንዲት ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች ናችሁ። በዳንኤል ያደረው አጋንንት አንተንና መሰሎችህን ቢጽ ሃሳውያን አፍርቷል።
   "የክብርን ጌታ" ያልከው ስም የለው ይሆን? ነው እያነቀህ አልወጣልህ ብሎ? ስሙ ኢየሱስ ነው!! ቆልፎ ከያዘህ አባዜ የሚያስለቅቅህ እሱ ብቻ ነው። ቅዠቱን ትተህ፤ በየቤተክርስቲያኑ እየዞርክ ማጓራቱን ተወት አድርገህ እሱን ብቻ የሙጥኝ ብለህ ብትይዘው ቸር መሃሪ ነውና ካለህበት ሲኦል መንጥቆ ያወጣሃል። ይህን ስታደርግ ብቻ ነው መንቀዥቅዥህን አቁመህ ለአፍህ ገደብ አበጅተህ ሰላም የሚኖርህ። እግዚአብሔር ይርዳህ! ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ለማለት ያብቃህ!!

   Delete
  2. አይ ጻድቁ እስቲ አማልደኝ ካምላኬ ጋ አንተ ቅርቡ ስለሆንክ!!! መቼስ ደስ ብሎሃል እንዲህ ስልህ " ና በናትህ ጸበል እንጠመቅ አብረን ያኔ ታየው ነበር የሚጋልብህን ሃሳዊ መሲህ!!! አንተ አሁን መተህ የጌታዬን ስም ልትነግረኝ በሳቅ አፈረስከኝ" የክብርን ጌታ ገለጣችሁት ራቁቱን በመስቀል ላይ እንደ ግብር አበሮቻችሁ አይሁድ!!
   ድንግል ማርያም ትከተልህ!!!

   Delete
  3. ይቺ ነገር ጠጠረችብህ አይደል!! ግድ የለህም አንድ አስር ጊዜ መልሰህ መልሰህ አንብባት ምናልባት የአይንህ ቅርፊት ቢወድቅልህና ስሙን እንኳ መጥራት ብትችል!! እኔ እንዴት አድርጌ ነው አንተን የሚያህል የቤልዜቡል ሊቀ ሊቃውንት የማማልደው። መዳን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው። የምታወራውን የምትጫጭረውን አንድ አስረኛ ብታነብ ያነበብከውን ብታጤን እራስህን እንኳ ብታዳምጥ እንዲህ እንደነሆለልክ ባልቀረህ ነበር። ኢየሱስ ጌታ ነው በልና ሙት ነፍስህን ታገኛታለህ አለበለዚያ መክረሚያህ እዚያው እጥልቁ ነው። ቀኑ ሳይመሽብህ እግዚአብሔርን ፈልገው ከልብህ ከፈለግኸው ታገኘዋለህ።

   Delete
 7. Mergetnetih Besidib new ende? Ewnet siletsafikew sew Tawkaleh Ergit ewket tegeb aydelehim addis abeba university megibat atichilim enji gebteh teyk Erasun temeramari yaderge bilehal tewew silmasirejaw anawira sirawochun aytehachewal yeageru sew bicha sayhon yewich sewoch lesiraw ewkina setewital weys yetmihert masrejawin lant gilibach madreg neberebet? kinat lela ewket lela kepapasu yefelegikew neger endale enji ersun sedibeh yemitametaw andachim neger yele. Lemehonu ante kegeter jemiro yaderegikewin tiresaleh yachin set bedel yelelebet bedingay endimeta fekido nebere gin hulum hatyatu taytot tilo heade Aleghegn minew yante alitay aleh haymanot keyreh protestant honeh tatala zend ende tsehafi bier asholk yezeregahew tatieh endetezerega saytatef yikeral yanten gud egziaber yasayenal haymanotachin besew lay yetemeseretech mesloachihu melkam sewochin sem eyatefachihu mahiberunim eyankuasheshachihu tsifalachihu bekirstos dem siltemeseretech and daniel bitata elf daniel yemiset amlak alat yilik neseha giba sileante endiwera yemifeligu jelewochih endayweta besansur sim yaskerut birehan yehone amilak sirachihun yigeltewal.

  ReplyDelete
 8. ዳነኤል እንኳን ለዚህ አበቃህ!! ቅዱሳኑ በተሰደቡበት ብእር አንተም ቀመስክ!

  ReplyDelete
 9. Atawetaw? gudihen awetawalehu

  ReplyDelete
 10. • ዳንኤልና ግብረአበሮቹ ይህን የተንኮል ማህበር ያቋቋሙት የልክስክሰ ፖልቲካ ዓላማቸውን ይዘው በደርግ ጊዜ በተጋለጠችው ቤተክርስቲያን ውስጥ በመግባት በምእመኗ መብዓ ተዋፅኦ ላይ የመኖሪያ ገቢያቸውን አነጣጥረው አሁን ሲያድርጉ እንደሚታዩት ከመጀመሪያው ብፁዑን የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን አባት አታለው አቋራጭ የስብከት ማስተማሪያ እንዲያስጨብጡዋቸው ካደረጉና በዘመኑ የቅሰጣ ዕውቀታቸው ሁሉን የቤተክርተያኗን ጓዳ ጎድጓዳ ፈልፍለው በመግባት በስመ ዘማሪነት ፈቃድ ማውጣት እግራቸውን አስገብተው በሚየስገርም ሁኔታ ቤተክህነትን ከነገቢ ምንጯ ጠረነፉ፡፡ በስመ ወጣት ምዕመን ለዚያውም እንደ የአብዮት ወላፈን ጊዜ የተወናበደውን ወጣት ያእግዚአብሄረን መንገድ በማቅ ውስጥ ነው የምታገኘው በማለት አባል በማድርግ ከኪሱ መዋጮ ከምዕመን መብዐ ሙዳየ ምፅዋት ለቤተከርስቲያን መሆኑ ቀርቶ ወደ ማህበሩ ካዝና የሚንቆረቆርበትንና ንዋያተቅድሳት ለምዕመናን በተገቢው ዋጋ የሚሸጥበትን የቤተክርስቲኗን የገቢ ማስገኛ በየቤተክርሰቲያናት በር ላይ ሱቅ በመክፈት ምዕመናንን በሞንታረቦ እያደነቆረ የሚሰበስበውን ገቢ ለምን እንደሚያውል የልታወቀና ቤተክህነትም የማትቆጣጠረው መሆኑ በሰፊው እየተነገረ፤ ሁሉ ነገር በግላጭ መከሄዱ እየታወቀ እንዴት ገሃዱ የዳንኤል በዌብሳይቱና በየተባባሪዎቹ ሚዲያዎች የሚፅፋቸውና የሚናገራቸው ያውም የሰዎችን ስነ ፅሁፎች በቅሰጣ እየዘረፈ በሚያሳትማቸው መጻህፍት ተብየዎቹ እየነገደ የወጣቱን አእምሮ በተንኮል ቃላቱና ጽሁፋዊ መልእከቱ ሲበርዝ ቤተክርስቲያኗና የሚመለከተው ተቋም ህዝብን ከህዝብ ወይም ምዕመንን ከምዕመን የሚያጋጭ የተነኮል ማህበር ያቋቋመ መሠሪ በኢትዮጵያ ታላቅ የሃይማኖት አባት ላይ የሃይማኖቱን ተከታዮች በሚያሳዝን ሁኔታ ድፍረት በተሞላበት ሰድቦ መጻፉ፤ እንዲሁም በደንቨር ምዕመንን ከምዕመን እያበጣበጠ ጳጳሳት እኔ ሳልፈቅድ እንዴት ይመጣሉ የሚለውንና፡የቅስና ክህነቱን እንዴትና በምን ትምህርቱ እንዳገኘው የማይታወቀውን ማህበሩን ካቋቋሙት ሌላው ቀሳጭ የጥቅም ጓደኛውን ደጀኔ ሽፍራውን ሽፋን ለመስጠት በሃየማኖቱ ታላቅ አባት ላይ የጻፈውን ሁሉም ባአጽንኦት ቢመለከተው በውኑ ምን ዐይነት ተንኮል በማህበሩ ውሰጥ ተንሰራፍቶ እየተካሄደ ያለና በውስጡ የሚገኙ የዋሃን አማንያን ወጣቶች ሳይገነዘቡት ለማን ተንኮለኞች አላማ ሊሰዉ እንደሚችሉ በኔ በኩል ካለፈው 1966 ዓ/ም አብዮት ሁላችንንም የሚሳዝነን የወጣት እልቂት ሁኔታ ለይተን ልናይው የሚሆን አይደልም ስለዚህ የሚመለከተው ሁሉ በቀላሉ እንዳያየው እላለሁ። ደግነቱ ታላቁ አባት በደንቨር የወሰኑት ውሳኔ ለቤተክርስትያኗ የምንቆረቆረውን በከተማዋ ሆነን የታዘብነውን አማኞች፡ መልካም ምልከታ ይበል አሰኝቶናል። የታላቋ ኢትዮጵያ ዋናዋ መዋቅር የሆነችውን ቤተክርስቲያን አባት መዳፈር ማለት የሚቀጥለው ምን ሊሆን እንደሚችል ሁሉም ይገንዝበው እላለሁ። የማህበሩ መስራቾች መሰሪ መረብ የቤተክርስቲያኗን አባት ብቻ ሳይሆን ሀገራችንን አሁን ለደረሰችበት እድገት ያደረሷትን ጀግኖች ሰማዕታት ሥራና ስም የሚያጎድፉ የምጸት ቃላትን እያሠራጩ በየተሠራጩበት ሌሎች ሃገራት አብያተክርስትያናት በስብከት መልክ ሀገሪቱን የሚያስተዳድሩትን ባለሥለጣናት እያጠመቅናቸው በቀለበታችን አስረናቸዋል በማለት የሚያስወሩትን ልብ ይሏል፡ ዲያቆን ዳንኤል ለማስተማር ሊመጣ ነው የእለቱ ሙዳየ ምጽዋት ገቢ ለመሰሪው ተጓዥ የማህበሩ አመባሳደር ይሰጥ ደጀኔ ከዚህኛው እስቴት ክተማ ሊመጣ ነው የሚሰበሰበው ሙዳየ ምጽዋት በቂ ስለማይሆን ምዕመናን ከኪሳችሁ አዋጡ እየተባለ የቤተክርስትያን ገቢ ምን ያህል እየተመዘበረ የማህበሩ ማፍያ መስራቾች መንደላቀቂያ እነደሆነ የሚታወቅ ይመስለኛል። አሁንም ታላቁ የቤተክርስትያኒቷ አባት በሃይማኖቷ ተቋም ውሰጥ የጀመሩትን ያስተዳደሯን የሙስና ንቅዘትና ሀይማኖታዊ ሥርዐቷን የሚያናጉ ማህበራትን ሥርዐት ማስያዝ እንዲቀጥሉበት እያበረታታሁ እውነት አንዱን አምላክ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ሥርዐት እናመልካለን የምትሉ ሁሉ ለአገራችሁ ለሃየማኖታችሁ ለቀጣዩ ትውልድና እንዲሁም እኛነታችንን ባገር ወዳድነት በአንድ አምላክ አማኝነት ያቆዩልን ሰማእታት አባቶቻችን ዐጽም ብላችሁ አባታችንን መልካሙን እያማከራችሁ ምክራችሁንም በሃቅ እያቀረባችሁላቸው ያአምላክን ፈቃድ በጸሎት እየጠየቃችሁ በማህበር ስም ተሰባስበው ሊቀራመቷትና ሊያዋርዷት የክበቧትን አንበጣዎች እንዲወገዱ ይሁን እላለሁ። አሁን ለጊዜው በዚህ ላብቃ የሚቀጥለውን በማስረጃ አደርገዋለሁ።

  ReplyDelete
 11. Zim belhei new gizehin yatefahew. Ante yihe hulu aimelekethim. Yihe hulu yemitilew lemenafiq minu new? Esti nigeren? Menafiq siletewhido bizebariq man yisemawal. Ante min tibalalhehi? Ewnetogochu yebetekrstian ye mahtot ligoch yemiterubetin yekibir sim menafiq honehi enkua bedefret bebetekrstian sim yeminegid. Lela sew sititech yerashin tinishinet geletk. Lenegeru keindante yalut yebetekristian tut nekashoch min yetebeqal?

  ReplyDelete
 12. ዳንኤል ክስረት የከሰረ ነጋዴ ።እምሮውን በገንዘብ እና መዝና ያደነዘዘ የሸጠ ሌባ ነው።የዝና ጥሙ ደግሞ መቸም አይረካም።:-D

  ReplyDelete
 13. dn. Daniel kibret Weste new!!!!!!!!!!!!!!

  ReplyDelete
 14. Tsehafi hoy Ante ye danielen 1/20 atihonim, akim kaleh sidib sayhone wegel tsaf, esu binagerim ke 20 belay metsehaf tsefo new,berget ante rashin mergeta bilehal ena ante yebetekrystiyan timheret altemarem yalkew daniel kante gar endet tewedaderal.and miraba sibket yelelew mergeta,and metsehaf yaltsafik mergeta,esu gin diacon bihonim betesetechiw meklit kante bizu tekebelku kemitlew belay sertual .Enam mergeta negne bayu Rashin eye,daniel aydelem bante mereja bis tsehuf manim min bil danielen enewedewalen.

  ReplyDelete
 15. ስድባችሁ ተዟዙሯልና ለራሳችሁ መልሱት። አባ ዲያብሎስ።

  ReplyDelete
 16. በኢትዮጵያ ኦርቶዶከሰ ተዋሀዶ ቤተከረሰቲያን ህግ አምላክ ቅዱስ ሲኖዶሱ ዳንኤል ክብረትን ከአብያተ ክርስቲያናት አንዳይደርስ ያግድና ለፍርድ ያቅርብልን።ካልሆነ ቅዱሱን ወኪል ሰድቦ የትም ሊዝናና አይገባውም። አማንያን ሁሉ ልብ በሉ።በሀግ አገር የአግዚአብሄርን ህዘብ አባት በድፍረት ከተሳደበ ከዚህ የበለጠ ምን አስከሚሆን ነው ???????????????

  ReplyDelete
 17. ወይኔ ወይኔ ወይኔ ቅድስቲቷ ያደግኩባት የአምነቴ ቤት የህልውናዬ መሠረት የታሪኬ ምንጭ በቀሳጥያን የማህበራት ምስጦች ተፈርፍራ ተቦርቡራ ተቦጫጭቃ በአንድ ሲኖዶስ መመራት ቀርቶባት በሳንቲም አርስበርሳቸው በሚቦጫጨቁ ጃርቶች መከራዋን ትይ ??? አምላኬ አምላኬ አምላኬ የአኛ ጸሎት አቅም ያጣ የጎዶሎዎች ጩኸት ሆኗልና አንተው ታደጋት ። ። ። አሜን፡

  ReplyDelete
 18. ቤተ ክርስቲያን ቅድስት ናት። ይህ የቤተ ክርስቲያን የቅድስና መሰረት በምስራችዋ እና ጉልላትዋ በሆነው በክርስቶስ ቅድስና ሲሆን ይህ ቅድስና ድግሞ በተከታዮችዋ ሕይወት ይገልጣል። አንድ የመንፈስ ቅዱስ ማደርያ የሆነ እውነተኛ አማኝ ሲጽፍ ሆነ ሲናገር የመንፈስ ፍሬ ተብለው በቅዱስ መጽሐፍ ከተዘረዘሩ ነጥቦች ውስጥ ያልወጣ መሆን ይኖርቦታል። ከዚህ የውጣ ሁሉ ድግሞ የዚህ ትቃራኝ ከሆንው የስጋ(ሰይጣን) ፍሬ ነው። እንግዲ ዳነኤል ክብረትና ማኅበሩ እየጻፉትና የትናገሩት ያሉቱን ስድብና ስም ማጥፋት ነው። ለዛም ለአንድ ተራ ሰው ሳይሆን አእይንተ እግዚአብሔር ለትባሉ አገልጋይ ካህናትና ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ብላ ለጠራችው የቅዱስ ሲኖዶስ ርእሰ መንበር ለሆነው ቅዱስ ፓትርያርክ ሳይቀር ተሳድበዋል። ስድብ ከሰይጣን ለመሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም። ይህ ጉዳይ ደግሞ የግልሰው ጉዳይ ሳይሆን "ወነአምን በአሓቲ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እንተላእለ ኩሉ ጉባአኤ ዘሕዋርያት" የሚለው ዶግማዊ ቀኖና የጣሰ የቤት ክርስቲያን ሉአላዊ ክብር የትዳፈረ ወንጀል ነው። ስለዚህ ይህ ጉዳይ በቀላሉ መላየት የለበትም፡ እኛ የቤተ ክርስቲያን ልጆችም የቤተ ክርስቲያናችን ክብር መጠበቅ እና ማስዝተበቅ አለብን።

  ReplyDelete
 19. አይ አንተ ደደቡ እስኪ አዋቂ ምሁር ከሆንክ የጻፍከውን መጽኃፍ ንገረን?እስኪ ጡመራ መድረክህን አሳየን?እስኪ ጋዜጣና መፅሄት ላይ የፃፍከውን እስነብበን?ድግሞ እንደተማረ ሰው መርጌታ ትላለህ አደል?እይ አህያው ዳንኤል ን በቢኤ ዲግሪ እጅግ በመጠቀው እውቀቱ የዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰሮችን ስልጠና ሲሰጥ አያውቁትም ብለህ ነው?ራዕየ ዮሐንስን ያክል የመጽሀፍ ቅዱስ ክፍል ሲያቀርብልን አያውቁትም ብለህ ነው?ደደብ መሆንህ እማ ዶክተር ነን ከሚሉት የትሻለ ተማሪ:መርጌታ ነን ከሚሉት የተሻለ ዲያቆን ሊኖር እንደሚችል እለማወቅህ።ደንቆሮሲጀመር ከዚ ብሎግ ላይ የሚፅፍ ሰው ስለ እኛ ቤተክርስቲያን እያገባውም

  ReplyDelete
 20. ሰበር ዜና – የማኅበረ ቅዱሳን ዐውደ ርእይ ከግንቦት 17 – 22 ቀን በኤግዚቢሽን ማዕከል እንዲካሔድ ዕውቅና አገኘ
  ሰምታችሁ ካልሆነ ብዬ ነው! ስመለከታችሁ ገና ታገደ ላይ ናችሁ።ኪኪኪኪ

  ReplyDelete
 21. ሰበር ዜና – የማኅበረ ቅዱሳን ዐውደ ርእይ ከግንቦት 17 – 22 ቀን በኤግዚቢሽን ማዕከል እንዲካሔድ ዕውቅና አገኘ
  ሰምታችሁ ካልሆነ ብዬ ነው! ስመለከታችሁ ገና ታገደ ላይ ናችሁ።ኪኪኪኪ

  ReplyDelete