Tuesday, April 26, 2016

የሆሳዕና ስብከት በቆሞስ አባ መዓዛክርስቶስ በየነ
ለዳዊት ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ይሁን
ሆሳዕና ለእርሱ
እልልታ ለእርሱ
ጭብጨባ ለእርሱ ይገባዋል።
ጠላት የተሸበረበት ዝማሬ
ጌታ የከበረበት ዝማሬ ነው።
ቆሞስ አባ መዓዛክርስቶስ በየነ የሆሳዕና እለት የሰበኩትን ይህንን ድንቅ ስብከት አዳምጡ።
ክብር ሁሉ ለታረደው በግ
ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን።

33 comments:

 1. አባታችን እግዚአብሔር ይባርክዎት በጣም ተልቅ ትምህርት ነው

  ReplyDelete
 2. At last our church got wonderful teacher. God Bless you. This is the right teaching

  ReplyDelete
 3. ጴንጤ ይጥፋ ማቅም ይጥፋ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ለዘላለም ትኑር

  ReplyDelete
  Replies
  1. This comment has been removed by the author.

   Delete
  2. Mahibere Kidusan kalut chigrochu gar lezelalem yinur.minim enikuan chigroch binorubetim bene eyeta sera kechigirochu belai gezifo dinik segawim hone menifesawi ageligilot lehagerachin eyaberekete new selezih aba yikir yibeliwet tifat enikuan binoribet yitifa aybalim sihon betselot magez yigebawetal. lemanignawum satan new yihen hulu yemiyaderig ersewe adelum

   Delete
 4. ሰናይ ትንሳኤ

  ReplyDelete
 5. "ኢየሱስ ኢየሱስ ትላለች ይላል ብለን መናፍቅ ናት መናፍቅ ነው እንላለን፡፡ ኢየሱስ ማለት መድሃኒት ማለት ነው፡፡ ታድያ መድሃኒት መድሃኒት ማለት መናፍቅነት ያስብላል? መድሃኒት የሚጠላ በሽታ ብቻ ነው፡፡" ይድረስ ለማህበረ ቅዱሳን ይመስላል...

  ReplyDelete
 6. እውነትም መዓዛ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያናችን ትክክለኛ አባት አግኝታለች። ይህን እውነት እያወቁ ዝም ያሉ የሃይማኖታችን መሪዎች አሁን ድፍረት ሊያገኙ ይችላሉ። አባ መአዛ ክርስቶስ እግዚአብሔር ከእርስዎ ጋር ይሁን እኛም ከርስዎ ጋር ነው።

  ReplyDelete
 7. God bless you abatachen.keep going!!!

  ReplyDelete
 8. This comment has been removed by the author.

  ReplyDelete
  Replies
  1. Were you a student at AAU 25 years ago? Did you take Eng. 101 and 102 ? I doubt that you were a student at A.A.U because of grammar and structure. Also, I feel very sorry to see you without Christ Of the Nazareth! Please! Pray Jesus to reveals himself.

   Delete
  2. Hey guys I know Aba Meaza from my childhood.The intention of the the preach by him u r posting is not like what u intend to promote. He said we need to differentiate the glory and praise we are giving to the Almighty God the creator and his works (creatures).And he did not denying praise to saints and holy objects.Listen the sermon before catagorizing him with you . (STUPID PROTESTANTS).He is z real orthodox monk.God bless him

   Delete
 9. God bless you my respected father meaza kirstos

  ReplyDelete
 10. አባ የቀጥሉ እውነቱን ያውጡት ሕዝብ እውነቱን እየፈለገ ነው

  ReplyDelete
 11. መናፍቃን ሁል ጊዜ ምናፍቃንን ያፈቅራሉ ::ለማያቃችሁ ታጠኑ የመናፍቃን ቡችላዎች ሁላ ::

  ReplyDelete
 12. your comments indicate that you never heard when Orthodox church preaches Jesus or you do have hidden agenda. orthodox church will never preach Jesus in luther's style b/s our church respects Him. you and your bosses(gays in western countries) will vain uselessly.

  ReplyDelete
  Replies
  1. I know Aba Meaza, the intention of his sermon is to aware us in order to distinguish the praise and glory we are giving to God the almighty and to his creations. But you stupid Menafekans try to make him like you. I know him he is the real Orthodox teacher.God bless you

   Delete
 13. አባ አባ አስኬማሰ ሰናይ ውእቱ፤ ወስብከትከሰ….

  ReplyDelete
  Replies
  1. ኦ ማቅ መኑ የዐቢ አስኬማኑ ወሚመ ስብከተ ወንጌል

   Delete
  2. በልቡ እመቤታችን የሌለችበት መነኩሴ ቆቡን ቢጥል ይሻላል…

   Delete
 14. God Bless You! Orthodox needs a priest like you.

  ReplyDelete
 15. WOW እንዲህ አይነት ደፋር አባት(ከመ ኤልያስ) በዘመኔ ስላየሁ እግዚአብሄርን አመሰግናለሁ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክዎት::

  ReplyDelete
 16. እውነቱ ይነገር ይሰማApril 28, 2016 at 7:32 AM

  የእውነት ወንጌል በተጠሩና ታማኝ በሆኑ የአዲስ ኪዳን ካህናት ሲሰበክ ጌታ እራሱ ባምሳሉ የፈጠረው ሰው ይፈወሳል፤ አጋንንት ደግሞ ይረበሻሉ እየጮሁም ይወጣሉና እናንተ የኦርቶዶክስ ታማኝ ልጆች እንደዚያህ ያለውን ንጹህ የወንጌል ቃል እየሰባካችሁ ይህን የዋህ ወገናችንን ከሞት አስመልጡት፤ ሁሉም የማህበረ ቅዱሳን አባላት ወንድሞቻችንም ገብቷቸው ሳይሆን በቅርስ፣ በባንዲራ ቀለም ፍቅርና ሃይማኖትህን በሚል ድፍን ቃል በመሪዎቻቸው እየተታለሉ ነውና በፍቅር እንቅረባችው።
  የሚገርመው ነገር ፕሮቴስታንቱ ህዝባችንን ወሰደብን የሚባለውን ችግር ጌታ ራሱ የኦርቶዶክስን በመንፈሱ ነካክቶ ማን ማንን ያስወጣል ያሉትንና ሳይገባን የበደልነውን ህዝባችንን ከራሱ ጋር በመሆን ለመካስና በቃሉ ኩል ለመኳል ሲነሱ የክፋት ስም የማያልቅበት ክፉ ያልሆነ ስም ይለጥፋል!!!!

  ስለሁሉም ወገኖች በርቱ ከሰባካችሁ እንዲህ ስበኩ!!!
  ከበሬ ወለደ አሉባልታ ጋር እስቲ ዛሬ ተፋቱ!!!
  ህዝባችንን ንገሩት ወንጌል ለህይወቱ!!!
  እናንተም የክፉ ፈረሶች እረፉ
  ተፈወሱ ሳትቀሉ በቃል ሰይፉ!!!

  ከፍቅር ስለተወለድን እንወዳችኋለን

  እውነቱ

  ReplyDelete
 17. This comment has been removed by the author.

  ReplyDelete
 18. ምናለ እግዚአብሔር እነኚህ ዘመን የወለዳቸው የቤተክርስቲያን ሰላም የነሱ መናፍቃን እና ነጋዴዎች ቢያጠልፋን

  ReplyDelete
 19. እውነቱ ይነገር ይሰማApril 29, 2016 at 7:24 AM

  ይድረስ:
  ለስድብ ባለዲግሪዎች
  በሙሉ!!!

  የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ አንዱና ዋናው ባህሪ ሰፊ የስድብ አፍ ነው!
  ታዲያ የሚሳደብ ሰው ሁሉ ወገናዊ ዝርያው ከዚህ ወገን መሆኑን እንዎቅ!
  እውነተኛ ክርስቲያኖችን እንዴት እናውቃቸዋለን?ለጌታ የቀረበ ጥያቄ!
  በፍሬያቸው አለ፤ ዋጋ ከፍሎ ያዳነን ጌታ!

  እናንተ ተሳዳቢ የሥጋ ወንድሞቻችን!!! ኧረ አስተውሉ!
  ማንን እየተሳደባችሁ እንደሆነ ተገንዝባችኋ?
  ወንጌሉን የሰበኩትን እኒህን የክብር ሸክላ እቃ መስሏችሁ ነው?
  ከሆነ ሐዋ/ሥራ 9፡4 ላይ ሳውል ሳውል ስለ ምን ታሳድደኛለህ?
  ያለውን ቃል በመንፈስ ቅዱስ ሁናችሁ አጥኑት/አትድገሙት!
  ለነገሩ ወዳችሁ እንዳልሆነ ይገባኛል!
  ችግሩ አለማወቃችሁን አለመረዳታችሁ ነው!
  አውቀውስ ቢሆኑ የክብርን ጌታ ባልሰቀሉትም ነበር/1ቆሮ 2፡8/
  ስለዚህ በጌታ የልብ ፍቅር ውስጥ ሆኜ እንዲህ ልበላችሁ፡

  መጽሐፍትን ያስተውሉ ዘንድ አእምሮአቸውን ከፈተላቸው/ሉቃስ 24፡45/
  ይህ መልካም ነገር እንዲሆንላችሁ፣
  ወደ አባ መዓዛ ክርስቶስ ጠጋ ብላችሁ፣
  በክርስቶስ ስም ይጸለዩላችሁ፣
  የያዛችሁ የስድብ መንፈስ እንዲወጣላችሁ፣
  በጌታ ለመታየት ሰው ሆናችሁ፣
  የክርስትና ሕይወት እዲገባችሁ፣
  ወስኑ ዛሬ ሳይመሽባችሁ፣
  ሙግትና እልህ
  ትእቢትና ክፋት
  ክርክርና ከንቱ ጮሆት ይቅርባችሁ /ስለማይጠቅማችሁ/
  ይልቅስ ተመለሱ ከከንቱ የሞት መንገዳችሁ!
  እንግዲህ ከዚህ ሌላ ምን ልበላሁ?
  ለእናንተ ተሳዳቢ ወገኖቼ በእንባ እየጸለይሁ!
  ወደማሃሪው ጌታ እናንተን እያቀረብሁ፣
  እስከዚያው እጮሃለሁ ልቦና እንዲሰጣችሁ!
  ግን አይረሳ ወደ አባ ማዛ መቅረባችሁ!
  በእርግጥ ስለሚጠቅማችሁ
  ለሁላችሁም ተሳዳቢ የሥጋ ወገኖቼ ምክሬ ይድረሳችሁ!!!
  በአዳኙ ጌታ ይጠበቅ ሰላማችሁ!
  አሜን በሉ የገባችሁ!
  ግን ዝም በሉ ያልገባችሁ!
  አለማዎቅን አውቆ ዝም ማለት
  በራሱ ስለሆነ በሳልነት!

  ለባለውለታዬ ኦርቶዶክስ እናት ቤ/ክኒዬ
  በመስቀሉ ቃል የመታደስ ሥራ
  እስከነፍሴ ህቅታ ድረስ በፍቅርና ለፍቅር
  እራሴን ከእነ አባ ማዛ ጋር ላደርግና
  በእውነት ለአዳነኝ እውነት ልኖርለት
  እራሱ ወዳጄ ጌታ በመንፈሱ ያስጨከነኝ
  ለጊዜው ግን የወንዝ ልጅ ወንድማችሁ:

  ለፍቅር በፍቅር ከስመ ክርስትና
  ወደ ቃሉ ተግባራዊ ክርስትና
  እንደ አይሁድ አለቃው ኒቆዲሞስ
  ከንቱ ተከራካሪ የነበረው
  አሁን በቃሉና በመንፈሱ
  ዳግም የተወለደው

  እውነቱ ይነገር ነኝ


  ReplyDelete
 20. እንዲህ ነው እንጂ መነኩሴ ለነፍሱ ያደረ የእምሮ ወቀሳ የሌለበት።ይብላኝ ወንጌልን ለሚሸቃቅጡቱ።ስድቡም ይገባዎታል ጌታም ተሰድቦ የለ ታዲያ ክርሱ አይበልጡ ።የሚሳደቡቱ እኮ በያነ ዘመን ጌታን ሲከሱ ሲሰድቡ የነበሩት አይሁድ ናቸው ተረፈ አይሁድ ።ታድለው አባ የክርስቶስ መአዛ ምናለበት እንደ ድሮው ልደትየ መጥተው ቢያገለግሉነ።ከዚህ በላይ እንዲያገለግሉ እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት ፀጋውን አብዝቶ የጨምርልዎት።ለሚሳደቡቱም ልቦናቸውን እግዚአብሄር ያድንላቸው የሚያውቅ ያውቆታል አባታችን።ከሺህ ፈሪ ሸቃጭ ለሆድ ያደረ ሰባኪ ወንጌል እንደርሶ ያለ 10 ቢኖር እንዴት መልካም ነበር።

  ReplyDelete
 21. አባታችን እግዚአብሔር ይባርክዎት ድንቅ ትምህርት ነው።

  ReplyDelete
 22. Endih new simna sira sigengn.ewnetim aba Meaza crstos.

  ReplyDelete
 23. ሰብከት ማለት ስለ ድንግል ማርያም ሳይሆን ስለ ኢየሱስ ነው አባ ጸጋዉ ይበዘለዎት
  የተረት ልጆች ሰለ ድንግል ማርያም ሳይነገር ሲቀር ይጨነቃሉ መነቀፍ ክብር ነው ዋጋ አለዉ

  ReplyDelete
 24. ሞኞች የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እመቤታችንን ከፈጣሪ እኩል ላመስግን አላለችም ሁልጊዜ የምትለው እመቤታቸውን ከፈጣሪ በታች ከፍጡራን በላይ ናት ነው አባም ያሉት ይህንኑ ነው ማርም አትመስገን አላሉም

  ReplyDelete
 25. Aba Meaza sibket saihon sewun wede tehadiso pente gibu enide malet new egna degimo yetewahedo lijoch enide abatochachin amiliken enalifalen enji pente anihonim.

  ReplyDelete