Sunday, July 24, 2016

“ወያነሥኡ እደዊሆሙ ለእከይ፣ ወመልአክኒ ይስእል፣ ወመኰንንኒ ይየውኅ ከመ ይርከብ ፍትወተ ነፍሱ” (ሚክ. 7÷3)“አለቃውና ፈራጁ ጉቦ ይፈልጋሉ፣ ትልቁም ሰው እንደ ነፍሱ ምኞት ይናገራል፤ እንዲሁም ክፋትን ይጎነጉናሉ”(ሚክ. 7÷3)
ለጵጵስና የሚታጩ አባቶችን እንዲለይ በቅዱስ ሲኖዶስ ኃላፊነት የተሰጠውና በብዙ መልኩ የተዛባና አሳፋሪ ሥራ ሲሠራ የቆየው ኮሚቴ እጅግ አስተዛዛቢ በሆነ መንገድ ለጵጵስና የተገቡ አንዳንድ አባቶችን መጣሉንና ለጵጵስና የማይገቡ አንዳንዶቹን ደግሞ በዕጩዎች ዝርዝር ውስጥ አካቶ ማቅረቡን ከሰሞኑ ሰምተናል፡፡ በዚህ እጅግ ፍትሐዊነት በጎደለውና የቤተክርስቲያን ጥቅም ሳይሆን የግል ጥቅም በቀደመበትና በጳጳሳት ደረጃ ከፍተኛ ሙስና የተፈጸመበትን የማጨት ሂደት ያዛቡት በተለይ ሁለት ጉዳዮች ሆነው ተገኝተዋል፡፡ አንደኛው “እኔ እንድታጭ አድርጉ” ወይም “አንተን እንድትታጭ አደርጋለሁ” በሚል ከሚታጩ አንዳንድ መነኮሳት ከፍተኛ የሆነ ጉቦ በተቀበሉ ጳጳሳት ምክንያት ለጵጵስና ያልተገቡ ሰዎች እንዲታጩ ተደርገዋል፡፡ ለጵጵስና የተገቡ አንዳንዶቹ ደግሞ ከዕጩነት እንዲወጡና በሐራ ብሎግ ላይ ስማቸው እንዲጠፋና ቅስማቸው እንዲሰበር የማድረግ እኩይ ሥራም ተሠርቷል፡፡ በሁለተኛ ደረጃ ደግሞ ከታጩት ውስጥ ለማኅበረ ቅዱሳን ሐሳብ ተገዢ ያልሆኑና እርሱን ሥርዓት ያስይዛሉ ተብለው ከወዲሁ የተፈሩ መነኮሳት በዕጩው ዝርዝር ውስጥ እንዳይካተቱ፣ ተካትተው ከሆነም ስማቸው እንዲጠፋና ከእጩነቱ እንዲወጡ የማድረግ ሥራ ተሠርቷል፡፡      
በዚህ ውስጥ ዋና ተዋናይ ከሆኑት ጳጳሳት የኮሚቴው አባላት መካከል አንዱ የጉድ ሙዳዩ አባ አብርሃም ይገኙበታል፡፡ አባ አብርሃም ራሳቸው እጅግ በሚያሳፍርና እንኳን ለጳጳስ ለአንድ ተራ ሰውም በማይመጥን የዠቀጠ ሕይወት ውስጥ የሚገኙ መሆናቸውን አገር ያውቀዋል፡፡ የአመንዝራነትና የጠንቋይነት ሕይወታቸው ከቤተሰባቸው ይጀምራል፡፡ አባታቸው መሪጌታ እውነቱ ትውልዳቸው ጐጃም እንዳልሆነ የታወቀ ነው፡፡ ከሀገራቸው ጉንደ ወይን የወንድማቸውን ሚስት ደፍረው ተደብድበው ወደ ደቡብ ተሰደው ኖረው ሳሉ፣ ደቡብ አካባቢም የሰው ሚስት ሲያማግጡ እዚያው በድብደባ ሕይወታቸው ማለፉን በቅርብ የሚያውቋቸው ይናገራሉ፡፡ አባ አብርሃምም በዚሁ ሕይወት ተጠምደው ፊልሞን የተባለ ልጅ በምንኩስና ውስጥ ወልደው በሹፍርና እያገለገላቸው ይገኛል፡፡


ከአመንዝራነት በተጨማሪ ጥንቆላም የአባ አብርሃም የኑሮ ዘይቤ ነው፡፡ እርሳቸውን የሚመራው አባ አብርሃም በጣም አድርገው የሚሰሙት ዋና ጠንቋይ ፋንታሁን አለሙ የሚባል ሲሆን፣ የሚኖረውም እዚሁ አዲስ አበባ ዘውዲቱ ህንፃ ላይ ነው፡፡ አባ አብርሃም ማንኛውንም ምሪት የሚቀበሉት ከዚህ ጠንቋይ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ በዚህ ምርጫም ሆነ ቀደም ብሎ ፓትርያርኩ ማህበረ ቅዱሳን ላይ ቢያዙት ለቤተክርስቲያን የሚጠቅም አቋም ቅዱስነታቸውን አፈዛለሁ፣ ምንም እንዳይሠሩ አደርጋለሁ ብሎ በበግ ደም ከአባ አብርሃም ጋር ውል መፈፀሙንም ውስጥ አዋቂዎች ይገልፃሉ፡፡
ይህ ጠንቋይ ግለሰብ የመርጡለማርያም መሪጌታ የነበረ ሲሆን የዚህን ጠንቋይ ውለታ ለመክፈል አባ አብርሃም ጀርመን የሚገኘውን የጠንቋዩን ወንድም አባ ብርሃነ መስቀል ተድላን በፋንታሁን ሙጬ ደላላነት ወደ እጩነት አቅርበዋል፡፡ በጣም የሚያሳዝነው የዚሁ አካባቢ ተወላጅ የሆኑና በእጩዎች ዝርዝር ውስጥ የተካተቱ በፀባያቸውም ሆነ በጭምትነታቸው፣ በመንፈሳዊ ብልፅግናውም የታወቁትንና ጉቦ አልከፍል ያሉትን አባት፣ የጠንቋያቸውን ወንድም ለማስገባት ሲሉ ከእጩነት እንዲወጡ አድርገዋል፡፡
እውነተኞቹን አባቶች በማስወጣትና ጉቦ የከፈሉትንና የማቅ ወዳጅ የሆኑትን በማስገባት ረገድ ከፍተኛ የክፋት ስራ የሰሩት አባ አብርሃም በዚህ የኮሚቴ አባልነታቸው ከማኅበረ ቅዱሳን ጋር በመመሳጠር በአባ ወልደ ሐና ላይ የሰሩት ደባ የሚረሳ አይደለም፡፡ የባህሩ ዳሩ ታላቁ መንፈሳዊ አባት አባ ወልደ ሃና ከዚህ ቀደም ማህበረ ቅዱሳን ባህር ዳር ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ላይ ሊያደርግ ያሰበውን ጉባኤ “ከመንፈሳዊ መልእክት ውጪ ሌላ ነገር ላለማስተላለፋችሁ ዋስትናው ምንድነው?” ብለው ካነጋገሯቸው በኋላ ለጉባኤው 10 ሺህ ብር እንዲያስይዙና ከውሉ ውጪ ከሄዱ ገንዘቡ ለቤተክርስቲያን ገቢ እንደሚደረግ ከተስማሙ በኋላ ተሐድሶ ካላሉ የተናገሩ ወይም ያስተማሩ የማይመስላቸው እነ ያረጋል አበጋዝ ከመጡበት አላማ ውጪ መልእክት ስላስተላለፉ ብሩ ለቤተክርስቲያን ገቢ ሆኖ ጉባኤውን በትነው ነበር፡፡ በዚህ የተበሳጩት ማቆች የአባ አብርሃምን የባሕርዳር ጳጳስ ሆኖ መመደብ እንደ ትልቅ ዕድል ነበር የቆጠሩት፡፡ አባ አብርሃምም ወደ ባህር ዳር ተመድበው ሲመጡ የመጀመሪያ እርምጃቸው እኚህን አባት ማሳደድ ነበርና ከእልቅናቸው አነሱዋቸውና ወደሌላ ክፍል መደቡዋቸው፡፡ ይሁን እንጂ አባ ወልደ ሃና አሁን እጩ ሆነው በቀረቡበት ሁኔታ ውስጥ በጥሩ ደረጃ ላይ በመሆናቸው እረፍት ያጡት አባ አብርሃም በአላማ፣ በህይወት፣ ፍፁም የማይመስላቸውን የካርቱሙን አባ ገ/ሥላሴ ጐበናን የእርሳቸው ተፎካካሪ አድርገው አቀረቡ፡፡
ለመሆኑ አባ አብርሃም አባ ወልደ ሃና ከተሾሙ ባህርዳርን ሊይዙብኝ ይችላሉ በማለት የእርሳቸው ተፎካካሪ ያደረጓቸው ካርቱም የነበሩት አባ ገ/ሥላሴ ማናቸው? አንዴ ጎጃሜ አንዴ ጎንደሬ ነኝ ሰለሚሉ አብሮ አደጐቻቸው የሌሊት ወፍ ይሉአቸዋል፡፡ በ2002 ዓ.ም በፓትርያርኩና በአንዳንድ ብፁዓን አባቶች መካከል በተፈጠረው አለመግባባት ከፍተኛውን ሚና የተጫወቱና የአባቶችን ቤት እስከ ማሠበር የደረሱ ናቸው፡፡ ምስካየ ሕዙናን መድኃኔ ዓለም አለቃ እያሉ የቤተክርስቲያን ካፌ አስተናጋጅ የነበረችን ልጅ ወደ ቤት በመውሰድ አስወልደው በሚስትነት ያኖሩ ሲሆኑ፣ በጅቡቲ ገብርኤል በጠበል አጥማቂነት ሲያገለግሉ ሴት በመድፈራቸው አቡነ ጴጥሮስ ከባድ ተግሳፅና ወቀሳ አድርሰው ያዘኑባቸው ናቸው፡፡ ከዚህ ሁሉ ከባዱ ወንጀላቸው ፈረንሳይ ለጋስዮን ተከራይተው ሲኖሩ የገዛ እህታቸው አርግዛባቸው በዚህ ጉዳይ ልጅቱ ታንቃ መሞትዋን ምኒልክ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያም ታስረው ሳለ ጉዳዩን ለማጣራት ከቤተ ክህነት መጋቤ ሰናያት አሰፋ ከፌዴራል ፖሊሶች ጋር ተወክለው እንደነበር፣ ጉዳዩም በ600 ሺህ ብር መዝጋቱን ብዙዎች የሚያስተውሱት ነው፡፡
አሁን ለጵጵስና እየተወዳደሩ ያሉት ሌላው ቄስ አንበሉ የአሁኑ ስማቸው አባ ገ/ሥላሴ ሱዳን እያሉ አባ ገ/ሥላሴ ጐበና ከተባሉ ሌላ መነኩሴ ጋር በአንዲት ሴት ተጣልተው በመካሰስ ወደ ቋሚ ሲኖዶስ ቀርበው የነበረ ሲሆን ቄስ አንበሉ (የአሁኑ አባ ገ/ሥላሴ) በምን ተጣላችሁ ሲባሉ ሚስቴን ነጠቀኝ በማለት መናገራቸውን የሚያስተውሱ እማኞች በዚህ የተነሳ አቡነ እንድርያስ “ንግግርህ ራሱ ንስሐ ነው” ብለው መመለሳቸውን ያስታውሳሉ፡፡ አሁን ግን 2ቱም ለጵጵስና ታጭተው ሲቀርቡ በወቅቱ ጉዳዩን የሚያውቁ የቀድሞው የሲኖዶሱ ፀሐፊ አባ ሉቃስ በምስክርነት ቀርበው አስረድተዋል፡፡ ማቅ ግን ስለእነዚህ የስም መነኮሳት ምንም ያለው ነገር የለም፡፡
ዕጩዎችን በመለየቱ ሂደትም አባ አብርሃም አባ ወልደ ሐናን ለመጣል ሲሉ አባ ገ/ሥላሴ ጐበናን “እጅ ግዛ” በማለት በርካታ ብር መቀበላቸውን የአይን እማኞች ይናገራሉ፡፡ ይህ ጉድ አሁን በተለይ ታንቃ በሞተችው ሴት እህታቸው ጋር በተያያዘ በከፍተኛ ሁኔታ በቤተ ክህነት ውስጥ እየተወራ ስለሆነ ግለሰቡ ከምርጫው ራሳቸውን ለማግለል እየሞከሩ ይገኛሉ፡፡
ይህ በእንዲህ እንዳለ በብዙ ሊቃውንት እየተመሠከረላቸው ያለው አባ ወልደ ሃና በጐንደር ሊቃነ ጳጳሳት ሳይቀር እሳቸው ቢሆኑ በጐንደር ያሉ በርካታ የጉባኤ ቤት መምህራን ድጋፋቸውን እየሰጧቸው እንደሆነ እየተነገረ ነው፡፡ አባ ወልደ ሃና ለጐጃም እንጂ ለጐንደር እንደማይመደቡ የታወቀ ቢሆንም ብዙ መምህራንን ያፈሩ አባት በመሆናቸው ከፍተኛ ድጋፍ አላቸው፡፡ በአክሱምም እንኳን ለአክሱም ጽዮን ቢመደቡልን በደስታ እንቀበላለን እያሉ ነው፡፡ እኚህን ሊቅና የተመሰገኑ አባት ወደ ጵጵስና እንዳይመጡ ለማድረግ ግን አባ አብርሃም ይህን ተንኮል እየሠሩባቸው ይገኛል፡፡ እኚህን የመሰሉ አባት በእጩነት ላለማቅረብ ያልፈነቀሉት ድንጋይ ባይኖርም ሳይችሉ የቀሩት አባ አብርሃም ችግር ያለባቸውን አባ ገ/ሥላሴ ጐበናን ከእርሳቸው ጋር አጣምረው ሊያወዳድሩ ነው፡፡ ውጤቱ ምን ሊሆን እንደሚችል የምናየው ይሆናል?
በአባ አብርሃም መረጃ ሰጪነት ሰሞኑን ሕዝብ በአባቶች ላይ አመኔታ እንዲያጣ ለማድረግ ሲባል በሐራ ተሰድበው ከምርጫው እንዲገለሉ የተደረጉት አንዳንዶቹ እንደመሠከሩት አባ አብርሃም “እኔ የተሾምኩት ለአባ ጰውሎስ መስቀል፣ ልብስ መንበር ወዘተ ገዝቼ ነው” በማለትና የእርሳቸውን ልምድ በማካፈል የምርጫ ኮሚቴዎች የሚፈልጉት ገንዘብ ስለሆነ ያን አድርጉ በሚል የተለያዩ ሰዎችን በመላክ አንድ አባት ጉቦ እንዲሰጡ ፈልገው ነበር፡፡ ይህን የጉቦ ቅብብል ተግባር ለአባ አብርሃም የሚያመቻቸው በዋናነት ፋንታሁን ሙጬ መሆኑ ታውቋል፡፡
እንግዲህ ጉቦ አልሰጥም ያሉትን አባት በተመለከተ ስለ እሳቸው ያላችሁን መረጃ አምጡ በማለት ወደ ምርጫው ኮሚቴ በማስገባትና መረጃውን ወዲያው ደረጀ ለተባለ አንድ የማቅ አባል በመስጠት ሐራ ላይ ወዲያው መውጣቱን ጽሑፉን በግለሰቡ እጅ ላይ ያዩ ይመሰክራሉ፡፡
የጉድ ሙዳዩ አባ አብርሃም የክልሉን ባህል፣ ቋንቋና ማንነት እያከበረ እያለው የአገው ሕዝብ እራሱን የቻለ ሀገረ ስብከት እንዲሆን ሌሎች ሲጥሩ አባ አብርሃም ግን ይህን ሕዝብ በመናቅ አይሆንም ይላሉ፡፡ ሌላውን ለጵጵስና አይበቃም እያሉ ከዕጩነት ሲያስወጡ የሰነበቱት አባ አብርሃም አሁን አሁን ከባህርዳር እየወጣ ባለውና ሰሚ ባጣው የባህር ዳር ጊዮርጊስ ሰንበት ተማሪዎች መረጃ መሠረት በከተማው ቀበሌ 16 ውስጥ እናትና ልጅን በማፈራረቅ እንደሚያመነዝሩባቸው እየመሰከሩ ነው፡፡ ሐራ ከሰሞኑ የጠቆመችው አንዱ የእሳቸው ታሪክ ለመሆኑ ብዙዎች ይስማማሉ፡፡ አባ አብርሃም አሁን የተጠመዱበት ሥራ ከላይ የተዘረዘረውን እኩይ ተግባር በመፈጸም ብር መቁጠር፣ ማሠርና ባንክ ማስገባት ሆኖአል ሥራቸው፡፡ የጐጃም ሀገር በርካታ አለቆች ነዋሪዎች፣ የቆሎ ተማሪዎች ተወላጆች ሀገሩን እያሰደዱ ያሉት አባ አብርሃም ከፍተኛ ተቃውም ይገጥማቸዋል ይላሉ፡፡ ሀገሩን አይወክሉም አባታቸው እኮ የዚህ ሀገር ሰው አይደሉም እንዲያ ባይሆንማ በጐጃም ሊቃውንት መሰደብ አይደሰቱም ነበር እያሉ ነው፡፡

27 comments:

 1. እጋኦ መሓረነ ክርስቶስ !!!!!!!!!!!

  ReplyDelete
 2. አግዚኦ መሓረነ ክርሶስ!!!!!!!!!!!

  ReplyDelete
 3. ይዋል ይደር እንጂ ሀቅ ውሉን አይስትም አቡነ ጳውሎስን የሚያስወቅሳቸው እግዚአብሔር ይይልዎት የሚያስብል ሥራ የስሩት እነኝህን አንገት የሚያስደፉ አባቶችን የሾማቸው ዕለት ነው። አባ አብርሃም እኮ በኤች አይቪ በሽታ እንደተያዘ እያወቀ ብዙ ጤነኛ እናቶች እየበከሉ እንደሆነ ስንቶቻችን እናውቃለን። በውሽት ሰማይና ምድር የሚያጣብቁ የራሳቸውን ጉድ አስቀምጠው ሳዊሮስ ዴስቆሮስ እያለ ስም ሲያጠፋ ገበናቸውን ሲያወሩ የሚውሉ ሀሜተኛ ናቸው ። ለነገሩ ማቅ እኮ እስካልተቃወሙት ስለ ጳጳስ ስለ ቤተክርስቲያን ሕግ መጣስ ጉዳዩ አይደለም። እኔ ያልገባን ነገር አለ ለመሆኑ ጵጵስናው በብሔር ከሆነ በመጀመሪያ አቡነ ገብርኤል ከደቡብ ለቀው ወደ ወሎ አቡነ ጎርጎርዮስ ከኦሮሚያ ለቀው ወደ ትግራይ እረ ማንን ነው የሚያታልሉት ካምናው የዘንድሮው ባሰ የሚባል ጉዳይ ነው። አባ አብርሃ ለአባ ተክለማሪያም አሞኘ ያልሆነ ለማንም አይሆንም። ይቀጥላል

  ReplyDelete
 4. ተሀድሶውን መሽሎኪያ ቀዳዳ ፣ መግቢያ በር አጡ አይደል? አልተሳክቶም ሰላማዎች

  ReplyDelete
 5. Kkkkkkkkkkkkkkk

  ReplyDelete
 6. የመናፍቃን ጠባይና ዋነኛ መገለጫቸው የቅዱሳንንና የእውነተኞችን የቤተክርስቲያንንም ስም ማጉደፍ ያልሆነ መልክ መስጠት ማበላሸት መሆኑ ግልጥ ስለሆነ የፈለግሃውን ብታወራ አባትህ ዲያብሎስን እንጂ ማንንም ማስደሰት አትችልም..... አንተ ራስህ የተወገዝህ ከቅድስት ቤተ ክርስቲያን የተለየህ ሆነህ ሳለህ ስለቤተ ክርስቲያን ተቆርቋሪ መስለህ የፈለግከውን ብትለፈልፍ ማን ሊቀበልህ ነው..... መጀመሪያ ንስሐ ገብተህ ከምዕመናን አንድነት ጋር አንድ ሁን ... ከዚያ በኋላ ክርስቲያን ስለምትሆን አስተያየት መስጠት ትችላለህ.... በትዕቢት ተነፍተህ እግዚአብሔርን ስለናቅህ ተወገዝህ አሁን ደግሞ ራስህን ከሊቃነ ፓፓሳትና ከቅዱስ ፓትርያርኩ እንዲሁም ከቅዱስ ሲኖዶስ በላይ አድርገህ የአባቶችን ታሪክ ልትጽፍ የሃጢአት ብዕርህን አነሳህ የኃጢአት ጣትህን ቀሰርህ.... ግን ተመለስ እርሱ ነው የሚጠቅምህ...

  ReplyDelete
 7. wey aba abereham kefu menekuse

  ReplyDelete
 8. First judge yourself. Can you write about yourself please?

  ReplyDelete
 9. ይህ ዘመን የእግዚአብሔር ክንድ እንዲዘረጋ የሚፈለግብት ዘመን ነው። ጽድቃችሁ ሁሉ እንደ መርገም ጨርቅ ሆነብኝ ያለው የዚህን ዘመን የቤተክርስቲያን አገልግሎት ነው። ንስሐ እና ይቅርታ ለቤተክርስቲያን ያስፈልጋታል። ጥንቆላ መተት የክፋት አስራር ከቤተክርስቲያን ተነቅሎ ሊወጣ ያስፈልጋል።

  ReplyDelete
 10. እንዲህ ዐይነት ቆሻሻ ጽሑፍ እየጻፉ ቤተ ክርስቲያንን የሚያራክሱ ሰዎች እንኳን ለኦርቶዶክስ እምንት ሊአስቡ በእግዚአብሔር ያምናሉ ማለት አይቻልም። በእግዚአብሔር ቢያምኑማ ኖሮ ከዐይናቸው ውስጥ ያለውን ግንድ ሳያወጡ ፣ በማያይ ዐይን የሌላውን ጉድፍ እናያለን ብለው የሰይጣን መሣሪያ ባልሆኑ ነበር። እባካችሁ እግዚአብሔር ከእንዲህ ያለው ሰይጣናዊ ትርምስ እንዲያወጣን ወደህሊናችን ተመልሰን ወደ እግዚአብሔር እንጩህ? አሁን በየቦታውና በየ ማኅበራዊ መገናኛው የሚታየውና የሚደመጠው ሰይጣናዊ ትርምስ በጾምና በጸሎት ካልሆነ በቀር የሚወገድ አልሆነምና እባካችሁ በጾምና በጸሎት እግዚኦ እንበል !!!

  ReplyDelete
 11. የመናፍቃን ጠባይና ዋነኛ መገለጫቸው የቅዱሳንንና የእውነተኞችን የቤተክርስቲያንንም ስም ማጉደፍ ያልሆነ መልክ መስጠት ማበላሸት መሆኑ ግልጥ ስለሆነ የፈለግሃውን ብታወራ አባትህ ዲያብሎስን እንጂ ማንንም ማስደሰት አትችልም..... አንተ ራስህ የተወገዝህ ከቅድስት ቤተ ክርስቲያን የተለየህ ሆነህ ሳለህ ስለቤተ ክርስቲያን ተቆርቋሪ መስለህ የፈለግከውን ብትለፈልፍ ማን ሊቀበልህ ነው..... መጀመሪያ ንስሐ ገብተህ ከምዕመናን አንድነት ጋር አንድ ሁን ... ከዚያ በኋላ ክርስቲያን ስለምትሆን አስተያየት መስጠት ትችላለህ.... በትዕቢት ተነፍተህ እግዚአብሔርን ስለናቅህ ተወገዝህ አሁን ደግሞ ራስህን ከሊቃነ ፓፓሳትና ከቅዱስ ፓትርያርኩ እንዲሁም ከቅዱስ ሲኖዶስ በላይ አድርገህ የአባቶችን ታሪክ ልትጽፍ የሃጢአት ብዕርህን አነሳህ የኃጢአት ጣትህን ቀሰርህ.... ግን ተመለስ እርሱ ነው የሚጠቅምህ...

  ReplyDelete
 12. ይህን ጽሁፍ ሳነብ በታላቅ ሀዘን ውስጥ ሆኘ ነው እውነት ይህን ጽሁፍ የጻፈ ሰው ክርስቲያን ነው ብሎ ደፍሮ መናገር ይቻላል እኔ የምልው እግዚአብሄር ልቦና ይስጥህ ለንስሃ ሞት ያብቃህ ነው የምልው ምክንያቱም ልትቀሰፍ ትችላለህና በጊዜ ተመለስ ሰዎች ሁላችንም ብንሆን ፈራጅ ዳኛ አለን እግዚአብሄር ያከበራቸውን ሰዎች እንዲህ በአደባባይ ማዋረድ ምንአልባት ለአንት መቅስፍት ያመጣ ይሆናል እንጅ የእነሱን ክብር ምንም እንደማይቀንሰው ና በረከትና ጸጋ እንደሚያበዛላቸዋል በእርግጠኝነት እነግርሃለሁ

  ReplyDelete
 13. አቡነ አብርሀምንም ሆነ አባታቸውን በተመለከተ አንዳንድ ነገር ለማጣራት ሞክሪያልሁኝ አባታቸው አንተ እንዳልክው አይነት ወራዳ ሳይሆኑ በቤተክርስቲያን የተከበሩ መርጌታ እንደነበሩ እንዲሁም አቡነ አብርሃም በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ የታወቁና የተከበሩ መንፈሳዊ አባት ሲሆኑ እናንት ምናፍቃን ግን ለጥፋት አላማችሁ ስለማይተባበሩ እንዲሁ የአባታችሁ የዲያብሎስ ግብር የሆነውን ስድብ ታወርዱባቸዋላችሁ ይሁን እንጅ እራሳቸውን ጥልው አለምን ክደው ከሚኖሩበት የመንፈሳዊ ጉዞ ወደሗላ እንደማትመልሷቸው አረጋግጥልሀለሁ እናንት የእፉኝት ልጆች እስከመቸ በእግዚአብሄር ላይ ትነሳላችሁ

  ReplyDelete
  Replies
  1. የሌላውን እንጃ የአባ አብርሃምን ጉዳይ ግን እንደገና አስብበት ወይም ወደ ባህርዳር ሂደህ አጣራ ስድቡን አቆየውና!

   Delete
 14. ኧረ......... እናንተስ ወዲያ

  ReplyDelete
 15. ቅሬታ ለማሰመት አባ አብርሀም ቤታቸው ሄደን የሆነ ቆሎ ጨብጠው ሰጡን ሁላችንም መናገር አቅቶነ ፈዘን ተመለስን
  ለካ ነገሩ ወዲህ ነው።

  ReplyDelete
 16. Ychi betechirstiyan min yshalatal ?

  ReplyDelete
 17. I gues Paterriarc Matheias has power to reject unfair selection of the candidats. Look, the qualified fathers were blamed to kick them out from the game that is the key indicative some elements playing game in the close door. First, how can this type information released to public before Paterriarc confirmation. Aba Abrham simply reveange or retaliated good candidates that was oppesed his idea when he was USA.

  ReplyDelete
 18. በጣም የሚያሳዝን ህይወት ነው። እንድህ ዓይነት የዉንበድና ስራ ብቻ የምሰራበት ቤተ ሆኖ ቀረ።ከንቱ ህይወት ወሬው ሁሉ እጅግ ያስጠላል። እስከ መቼ ይሆን እንድህ አይነቱ ጉዞ የምያበቃው? ከውሸት ኑሮ መቼ ነው ነጻ የምንሆነው? ጳጳሳቱ አውሬ፤ ካህናቱ ጨካኝ ለመንጋው የማይራሩ ክፉዎች ሆኑ። ድሮም ብሆን ጌታችን ገረፈው የሰቀሉት እኮ ሊቀ ካህናቱ እና ካህናቱ ናቸው። ዛሬም ቤቱ በክፋትን በጎሳ እየከፋፈሉ ምዕመኑን ተስፋ የምያስቆረጡት እነኝሁ የመቅደስ ውስጥ አርበኞች ናቸው። ለመጽሐፍ ቅዱስ የማን ሰግድ ግን ለአስርቱ ትዕዛዛት ብቻ እየሰገድን ነው ግራ የተጋባነው። ከጥንቆላ ያለተላቀቁ ጳጳሳት ስለበዙባት ድግምቱ ሁሉ አሳብዶዋል።

  ReplyDelete
 19. ተሃድሶ ካላሉ የተናገሩ ወይም ያስተማሩ የማይመስላቸው እነ ያረጋል ኣበጋዝ ብለህ የፃፍከው መልሱ ደግ ኣደረጉ ነው፡፡ ገና እንደናንተ ያሉ ሌቦች እና እንክርዳዶች ለይተህ ለማውጣት እና ቆሻሻ ለማፅዳት ሌቦች እያልን እንቀጥላለን፡፡

  ReplyDelete
 20. እስካሁን የታዘብኩት በምትጽፉት ነገር ሁሉ ኦርቶዶክሳዊ ጠባይ የለባችሁም። ስለዚህ ያረጋገጥኩት መናፍቃን መሆናችሁን ብቻ ሳይሆን ብሎጓ የኑፋቄ ዘር መዝሪያ ማሳ መሆኗን ነው።

  ReplyDelete
 21. የዚህ ጽሁፍ አቅራቢ ሁለት የአባ አብርሃም የጥንቆላ አገልግሎት የሚሰጡ ሁለት ፋንታሁኖችን (ፋንታሁን አለሙ እና ፋንታሁን ሙጬ) ጠቅሷል። ግልፅ ቢሆን?

  ReplyDelete
 22. ኣሌ ሎሙ እለ ያወፅኡ ስመ እኩየ በዚህ ድህረገፅ ምንም ባልል ደስ ይለኝ ነበር ነገር ግን የምንወዳቸውና የምናከብራቸው ብፁዓን ኣባቶች ሲሰደቡ ዝም ማለት ቤተክርስቲያን ባዶ ሆና እንድትቀር ከማድረግ ኣይተናነስም ስለዚህ ለመናገር ድፈርኩ እስከዛሬ ድረስ በምትፅፉት ነገር እጠራጠር ነበር ዛሬ ግን ቤተክርስቲያን እንደ ኣይን ብሌን የምታያቸውን ኣባት ስም በማጥፋታችሁ እኔ ብቻ ሳልሆን እግዚአብሄርም ኣዝኖባቹሀል ሌሎቹን ኣባቶች ባላውቃቸውም እናንተ እንደፃፋችሁባቸው እንዳልሆኑ ኣልጠራጠርም ምክኒያቱም በደምብ በማውቃቸው መልኣከ ፀሓይ ኣባ ገብረስላሴ ላይ የፃፋችሁት ውሽት ሁሉ ነገራችሁ ውሸት እንደሆነና ህዝበ ክርስቲያንን ለመበተን የተነሳችሁ ኣስተሳሰብችሁ ኣርዮሳዊ ክህደትን የያዘ እንድሆነ ተረድቻለሁ ስለዚህ ለናንተ ሳይሆን እናንተ ለምታምታቱት ህዝብ ስለ መልኣከ ፀሓይ ኣባ ግብረስላሴ የማውቅውን እናገራለሁ :: የተከበራችሁ ውድ ኣንባብያን መልኣከ ፀሓይ ኣባ ገብረስላሴ እነዚህ ከሃድያን እንደፃፉት ሳይሆን በሃገር ውስጥም ሆነ ከሃገር ውጭ በተመደቡባችው ኣብያተክርስቲያናት መልካም ኣስተዳድርን በተግባር በማሳየት ህዝበክርስቲያንን በወንጌል ከማነፅ ኣልፈው እንደ ንጉስ ሰሎሞን ህንፃ ቤተክርስቲያንን በመገንባት ህንፃ ቤተክርስትያን ባለበት ደግሞ በምስካየኅዙናን መድሃኔዓለም ገዳም በጅቡቲ በኬንያ ኣሁን ባሉበት በሱዳን ቤተክርስቲያን ልቤተክርስቲያኒቱ ገቢ ማስገኛ እና ህዝበክርስቲያን የሚገለገሉበትን ህንፃ ኣሰርተዋል መልኣከ ፀሓይ ኣባ ገብረስላሴ የሱዳንን ሞቃታማ ኣየር በመጋፈጥ ለተሰደደው ህዝበ ክርስቲያን ወንጌልን በማስተማር ሃይማኖትን በመስበክ ኃዋርያዊ ተልእኳቸውን ከሚገባቸው በላይ እየተወጡ ይገኛሉ :: መልኣከ ፀሓይ በመንፈሳዊ ህይወታቸው ቤተክርስትያንን እና ምእመናንን ለማገልገል የተፈጠሩ ለተቸገረ ያላቸውን የሚሰጡ ለተራበ የሚያበሉ ለተጠማ የሚያጥጡ ለታረዘ የሚያለብሱ ላዘኑ እና ልተከዙ መፅናኛ የሆኑ ለታመሙና ለታሰሩ ሁልጊዜ የሚፀልዩ ከሃገራቸው ለተሰደዱ ተስፋ የሆኑ ድንቅ ኣባት ናቸው በተመደቡባቸው ኣብያተ ክርስቲያናት ሁሉ ህዝቡን በወንጌል ከማነፅ ኣልፎ የልማት ህንፃዎችን የገነቡ እየገነቡም ያሉ ድንቅ ኣባት ናቸው ለዚህም ስራቸው ይመሰክራል :: ታድያ ለእኚህ ኣባት ጵጵስና ካልተስጠ ለማን ይሰጥ ? መልኣከ ፀሓይ ኣባ ገብረስላሴ ጵጵስና ተሾሙም ኣልተሾሙም ቤተክርስቲያንን በልማት ህዝበክርስቲያኑን በወንጌል ከማነጽ የሚያቆማቸው ኣንዳች ንገር እንደሌለ ኣምናለሁ ግን ጵጵና ኣለመሾማቸው እኛን ህዝበክርስቲያንና ቤተክርስቲያኒቱን ይጎዳል ብዬ ኣምናለሁ ስለዚህ መፅሐፍቅዱስ ክብር ለሚገባው ክብርን ስጡ ይላልና ይህ ክብር ለኣባታችን እንዲሰጥ ኣስተያየቴን እጠቁማለሁ እናንተም ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ለእኚህ ድንቅ ኣባት መልኣከ ፀሓይ ኣባ ገብረስላሴ ይህ ሹመት እና ክብር ይገባቸው ዘንድ መልካም ምኞታችሁን እንድትገልፁላቸው በኣክብሮት ኣሳስባችሀለሁ የኣባታችን መልኣከ ፀሓይ ኣባ ገብረስላሴ በርከት ኣይለየን ኣሜን ። ውሸትን እውነት በማስመሰል ስም ለሚያጠፉት መልካም ነገርን የሚያሳስብ ልብ ይስጥልን ኣሜን

  ReplyDelete
 23. እባካችሁ የቅድስት ቤተ-ክርስቲያን ስርአት ባልሆነ አጉል መሳደብ የአባቶችን ክብር ዝቅ አታድርጉ እግዚአብሄር አምላክ ስለሁሉ ምክነያት ያለው አምላክ ነው፡፡ እርሳቸው ያደረጉት አስኬማም ሆነ መስቀሉ የክርስቶስ ነው፡፡ ከርሱ ካልተሰጠ አይሆንም፡፡ እርሱ ያከበራቸውን ዝቅ ማድረግ አንችልም፡፡ ግን በሞከርን ቁጥር እራሳችንን ዝቅ እያደረግን ነው፡፡ የቅዱስ ልበ አምላክ ዳዊትንና የሳኦልን ታሪክ ብናስታውስ ደስ ይለኛል፡፡ ከዛ በተረፈ ከቻላችሁ በብሎጋችሁ ላይ ሰዎችን ከማጥላላትና ከክብራቸው ለማውረድ ከመሞከር ህዝበ ክርስቲያኑ ስለ ጥንታዊቷ ቅድስት ቤተ-ክርስቲያን ያላገኛቸው ትምሀርቶች እልፍ ናቸውና ስለእነርሱ አስተምሩን፡፡ ካጠፋሁ ታናሽ ወንድማችሁን ይቅር በሉኝ፡፡

  ReplyDelete
 24. እኔ የምለዉ
  እንዳንድ እስተያየት ሰጭዎች ለምንድን ነዉ በሃራ ተዋህዶ ብሎግ የዙ እባቶች ስም ሲጠፋ ዝም የሚሉት ?
  እና ደግሞ በአባ ሰላማ ብሎግ ብዙ ሰዉ የሚያዉቀዉ እዉነት ሲነገር የሚንጫጩት ?

  ReplyDelete
  Replies
  1. Most of the people who scream on this website are Mahibere kidusan members. They don't want the truth to be told and they don't want people to know the truth. That's why.

   Delete